
የምርምር ሥራዎች ችግር ፈቺ ከመሆናቸው ባሻገር በሀገር ኢኮኖሚ እድገት ላይ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ስለመሆኑ በጽኑ ይታመናል። የሀገር ሀብት ጥቅም ላይ እንዲውል ምቹ ሁኔታ በመፍጠርና የኅብረተሰቡ ችግር እንዲፈታ እንዲሁም የኢኮኖሚ ምንጭ በመሆን ረገድም... Read more »

ቅድስት ተስፋዬ ትባላለች:: በኢትዮጵያ ብትወለድም በሁለት ዓመቷ ከወላጆቹ ጋር ወደ አሜሪካ በመሄድ በዚያው አድጋለች፤ ትምህርቷን በዚያው ተከታትላለች:: ከልጅነቷ ጀምሮ የሕክምና ሙያ በውስጧ ተጸንሶ የኖረው ቅድስት፣ ይሄው ፍላጎቷ ተፈጽሞም በሕክምና ዘርፍ መሥራት የሚያስችላትን... Read more »

ወንድማማቾቹ ወጣት ሙሉዓለም ምህረቱ እና ምስጋናው ምህረቱ ተወልደው ያደጉት በገጠር አካባቢ ነው። በዚያው አካባቢም ትምህርታቸውን እየተከታተሉ አርሶ አደር እናታቸውን በግብርና ሥራ እያገዙ አድገዋል። በትምህርታቸው ልቀው በመሄድም ሙለዓለም ሁለተኛ ዲግሪውን በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ለመያዝ... Read more »

በኢትዮጵያ የሮቦቲክስ ሻምፒዮና ውድድር የተጀመረው በቅርቡ ቢሆንም፣ በውድድሩ ከሀገር ውስጥ አልፎ በአኅጉር አቀፍ ደረጃ በአጭር ጊዜ አበረታች ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች በተወዳደሩበት ሜዳ በማሸነፍ የሀገራቸውን ስም ማስጠራትም ጀምረዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት በተካሄዱ... Read more »

በዚህ ዘመን በዓለም በየዕለቱ አዳዲስ እና የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎች እየታዩ፣ የሰው ልጅን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች እያሳለጡ ናቸው፡፡ በዚህ በኩል የበለጸጉት ሀገሮች ብዙ ርቀት የተጓዙ ከመሆናቸውም በተጨማሪ፣ የቴክኖሎጂ አቅማቸውን ወደ ተራቀቀ የቴክኖሎጂ ደረጃ... Read more »
በኢትዮጵያ በተለያዩ አደጋዎች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየተበራከተ መምጣቱን መረጃዎች ያመለክታሉ:: ለእዚህ የከፋ አደጋ ከሚዳረጉት መካከልም አፋጣኝ የመጀመሪያ ርዳታ ማግኘት ሲገባቸው ባለማግኘታቸው የሚሞቱትና ለከፋ ጉዳት የሚዳረጉት ቁጥር ቀላል የሚባል አለመሆኑም ይገለጻል:: ለእዚህ ችግር... Read more »

የሰው ልጆች ከቴክኖሎጂ ጋር ያላቸው ቁርኝት በእጅጉ እየጨመረ መጥቷል፤ ያለቴክኖሎጂ የተቀላጠፈ አገልግሎት ማግኘት አይቻልም፤ በሥራ ውጤታማ መሆንም አይታሰብም። ቴክኖሎጂ የሰው ልጆች የዕለት ተዕለት ኑሮ እና የአኗኗር ዘይቤ እንዲቀየርና እንዲዘመን እያደረገ ያለበት ሁኔታ፣... Read more »

መንግሥት ለሳይንስ ትምህርት ዘርፎች ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በሀገሪቱ ባሉት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለዚህ አገልግሎት የሚውሉ የሳይንስ ማዕከላት እንዲስፋፉ ምክንያት ሆኗል። የማዕከላቱ መስፋፋት ተማሪዎች በንድፈ ሃሳብ የተማሩትን በተግባር እየፈተሹ እንዲማሩና... Read more »

በሀገሪቱ የፈጠራ ሀሳብ ማመንጨትና በዚህ የፈጠራ ሀሳብ ሥራ መፍጠር ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ ሆኗል። ሥራ ጠባቂነት በሥራ ፈጠራ እየተተካ ነው። ሥራ ከመንግሥት ይገኛል ብሎ መጠበቅ ጊዜው ካለፈበት ዓመታት ተቆጥረዋል። የግሉ ዘርፍ ሌላው ሰፊ... Read more »

ተወልዶ ባደገበት የገጠር አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል አልነበረም:: ምንም እንኳን በልጅነቱ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚባል ተጠቅሞ ባያውቅም የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰጣቸውን ጥቅሞች ግን ጠንቅቆ ያውቃል፤ የተወለደበት አካባቢም የዚህ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲኖረው ሲመኝ ኖሯል:: ምኞት ብቻ... Read more »