
አዲስ አበባ፦ በቅርቡ የመከላከያ ሠራዊት ዩኒፎርም በመልበስ በተለያዩ የዕምነት ተቋማት ሲያመልኩ የሚያሳይ መረጃዎች በሚመለከታቸው የተቋሙ የፍትህ አካላት ተጣርቶ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ሕገወጥ እርድ ላይ ተሰማርቶ የተገኘ ሰው እስከ 25ሺህ ብር አልያም በእስር እንደሚቀጣ የአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡በ2012 ዓ.ም በተደረገ ጥናት ከተማዋ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ በሕገወጥ... Read more »
ታላቁ የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ በአራት አመት አንድ ጊዜ በመጣ ቁጥር የአለም አገራት ድምፃቸውን አጥፍተው ሲዘጋጁ ኢትዮጵያን በመድረኩ የሚወክሉ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች እርስ በርሳቸው እንዲሁም ከኦሊምፒክ ኮሚቴ ጋር መነታረካቸው እየተለመደ መጥቷል። ባለፈው በሪዮ ኦሊምፒክ... Read more »

ዓለም በአሁኑ ወቅት በኮሮና ወረርሽኝ እየተናጠች ትገኛለች። ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው ይህ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሀገራቱን እያስጨነቀ ይገኛል። የበለፀጉ የሚባሉት ሀገራት ለወረርሽኙ ክትባት በማግኘታቸው ዜጎቻቸውን መታደግ እየቻሉ ነው። ከክትባቱ መገኘት በኋላ በአንዳንድ... Read more »
“ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም” የሚለው ብሂል በዚህች አነስተኛ ቤት ውስጥ አይሠራም። ደሣሣዋ ቤት በጭስ ታፍናለች። ከውጭ ወደ ውስጥ ለሚዘልቅ እንግዳ የቤተሠቡን አንደኛውን አባል ከሌላኛው ፈጥኖ ለመለየት እጅጉን ይከብደዋል። እነርሱ ግና ተላምደውታል። ከቤቱ... Read more »
መቼም የሚመች ፣የሚደላን መቀመጫ የሚጠላው የለም። እንዲህ አይነቱ ማረፊያ በተገኘ ጊዜ ሰፋ ደልቀቅ ቢሉበት አይከፋም ። ደግሞስ ከሚቆረቁር፣ ከሚጎረብጥ ነገር ምን ይገኛል ምንም ። ለዚህም ነው አንዳንዶች ከእንዲህ አይነቱ ምቾት በቀላሉ መነሳትን... Read more »

ልጆች ብዙ ጊዜ የተወሰኑ ልማዶችን ለምሳሌ የእርሳስ ጫፎችን ወይም ጣቶቻቸውን መምጠጥ፣ የጆሮ ጌጦቻቸውን መሳብ ወይም መነካካት፣ ፀጉራቸውን ማሰር ወዘተ የሙጥኝ ብለው ይይዛሉ። ለዚህም ምክንያት እስካሁን ድረስ ይህ ነው ተብሎ አይታወቅም። ነገር ግን... Read more »
ነቀዝም ሆነ ማንኛውም ተባይ በእህል ላይ ከፍተኛ ብክለትና ብክነት ያደርሳል። በተለይ እህሉን ከጥቅም ውጪ ባያደርገውም እንኳን ጠዓሙን በማበላሸት ይታወቃል። በምስራቁ የሀገራችን ክፍሎች በተለይ ነቀዝ አርሶ አደሩ ለዘርና ለክፉ ቀን ብሎ ያስቀመጠውን እህል... Read more »

አበኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ልማት ታሪክ ባህር ዛፍ የሀገሪቱን የማገዶ ፍላጎት በማሟላትና ለቤት ግንባታ በመዋል ኢኮኖሚያዊ ፋይዳውም የጎላ እንደሆነ ይታወቃል። ባህርዛፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲስፋፋ በማድረግ አፄ ዳግማዊ ምኒልክ ባለውለታ እንደሆኑም አብሮ ይነሳል። የባህርዛፍ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የሉባን ስልጠና ማዕከል መገንባት ኢንዱስትሪዎች በሚፈልጉት የሰለጠነ የሰው ኃይል ክህሎትና በቴክኒክና ሙያ ስልጠና መስኮች መካከል ያለውን የክህሎት ክፍተት እንደሚሞላ የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ... Read more »