ያለፉት ሰባት ዓመታት እንደ ሀገር ምን ይዘው መጡ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቃለ መሐላ ፈጽመው በትረ መንግሥቱን ከጨበጡ ትናንት ሰባተኛ ዓመት ሞላቸው:: የለውጡ ዕደሜ አንድ ሁለት ሦስት እየተባለ የተቆጠረው እንዲሁ እንደዋዛ አልነበረም:: ብዙ ውጣ ውረዶች ታልፈዋል:: በብዙ የምስራቾች ምስር... Read more »

ከቤቴ አቢዮቴ ባዮች አደብ ግዙ

በዘመነ ደርግ በነበረው ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ የነበራቸው እናቶች ጨዋታ ይዘዋል:: ዛሬ እርጅና ገጻቸው ላይ የሚያፏጭባቸው የያኔዎቹ ኮረዶች ያሳለፉትን ክፉና ደግ እያነሱ ይስቃሉ፤ ደግሞም ይተክዛሉ:: ወጣት ሴቶችን ማደራጀት ላይ በስፋት የተሳተፉ ነበሩ:: በየአውራጃው... Read more »

ከአፍሪካ ቀንድ ቀውስ ጀርባ ያሉ ስውር እጆች!

በዓለማችን መረጋጋት ከጠፋባቸው ቀጣናዎች መካከል አንዱ የአፍሪካ ቀንድ ነው፡፡ የአፍሪካ ቀንድ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የሚያልቁባቸውን ጦርነቶች የሚያስተናግድ ቀጣና ነው። በዜጎች መብት ጥሰት ስማቸው በክፉ የሚነሱ ሀገራት መሪዎች መገኛ ከሆኑ አካባቢዎች መካከልም... Read more »

ውሾቹም ይጮሃሉ፤ግመሎቹም ይጓዛሉ!

ወቅቱ እኤአ አቆጣጠር 1869 የስዊዝ ካናል መከፈቱን ተከትሎ የግብጽ ተሰሚነት ከፍ አለ። አልፎ ተርፎም የቀይባሕር እና አካባቢውን ለመቆጣጠር እና ኢትዮጵያን ከቀጣናው የማራቅ ሴራ በስፋት ተጀመረ፡፡ ከእንግሊዝ የቅኝ ገዢ ኃይል ጋር በመሆን ኢትዮጵያ... Read more »

የሰው ወርቅ አያደምቅ!

ለሁለተኛ ግዜ አሜሪካንን ለማስተዳደር ይሁንታ ያገኙት ፕሬዚዳንት በመጀመሪያዎቹ ቀናት ካስተላለፏቸው ውሳኔዎች አንዱ አሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድን) ይሰጠው የነበረውን እርዳታ አገልግሎት ማቋረጥ ነው፡፡ ይህ የትራምፕ ውሳኔ ብዙዎችን ከማስደንገጡም በላይ በዩኤስ ኤይድ ላይ... Read more »

የባንኮቻችን ነገር «ሠርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ» እንዳይሆን!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ በተደጋጋሚ ከሚናገሯቸው ጉዳዮች አንዱ የውጭ ባንኮች ወደ ሀገር ውስጥ መግባትን በተመለከተ ነው:: የባንክ ኢንዱስትሪው ከዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆን እና ሀገሪቱም ከዘርፉ... Read more »

አስተናጋጆቻችንን በጨረፍታ

አንድ ወጣት አርሶ አደር እግር ጥሎት ወደ ከተማ መጣ፤ ለከተማው እንግዳ ለሰውም ባዳ ስለሆነ በከተማው ትርምስ እና በሰው ብዛት ተደመመ። ወዲህ ወዲያ ሲል ስለዋለ የሚቀማመስ ፈልጎ ከአላፊ አግዳሚው አንዱን ጠርቶ ጠየቀ። በአቅራቢያው... Read more »

የጥፋት ምሽግን ያፈረሰው የአንካራው ስምምነት

ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገችውን የመግባቢያ ሰነድ ተከትሎ የኢትዮጵያን እድገት እና ለውጥ የማይፈልጉ ኃይላት ጉዳዩን ከልኩ በላይ ማጦዝ ጀመሩ። ኢትዮጵያን በጠብ አጫሪነት ፈረጁ። ለቀጣናውም ስጋት መፍትሄ ነን ብለው ተከሰቱ። በሰላም አስከባሪነት አንድም... Read more »

ነገረኛ ሰው ከቤቱ አይሞትም!

ክፉ ጎረቤት እና ክፉ የጎረቤት መንግሥት ይመሳሰሉብኛል። ሁለቱም ከመሥራት ይልቅ መቅናት፤ ከመተባበር ይልቅ መነቋቆር፤ ከውይይት ይልቅ ሐሜት እና አሉባልታን ይወዳሉ። ከሁሉ በላይ ደግሞ የጎረቤታቸው እድገት እና ለውጥ ያንገበግባቸዋል፤ እንቅልፍ ይነሳቸዋል። ቅናታቸው በዝቶ... Read more »

ከሰላም እንጂ ከጦርነት ማትረፍ አይቻልም

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው።ለዘመናት አብሮ ተከባብሮ በመኖርና የሰላም ተምሳሌት በመሆን በአርአያነት ሲጠቀስ የኖረ ነው፡፡ ከኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ አኩሪ መገለጫዎች መካከል የብሔር፣ የእምነት፣ የቋንቋ፣ የባህልና ሌሎች ልዩነቶችን ዕውቅና በመስጠት ተሳስቦና ተከባብሮ... Read more »