የመንከባከብ ዘመቻውስ?

አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከስምንት ዓመታት በፊት ያነበብኩት አንድ የአጀንዳ ርዕስ የችግኝ ተከላ ዘመቻ በተጀመረ ቁጥር ትዝ ይለኛል፡፡ ርዕሱ ‹‹ዘቅዝቃችሁ ትከሉት በሪፖርት ይፀድቃል›› የሚል ነበር፡፡ መልዕክቱ በዘመኑ ክረምት በመጣ ቁጥር የችግኝ ተከላ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አስታዋሹን ሲያስታውሱት…የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሠራተኞች ምን ሆኑ…ይህን በተመለከተ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያወጣው መረጃ ያስታውሰናል:: ሀገራችን ኢትዮጵያ በተሳተፈችበት በኮንጎው የጦርነት ዘመቻ ላይ ስለወታደሩና የገጠማቸው ጉዳይ፤ በጊዜው በአዲስ ዘመን ከሰፈሩ ወቅታዊ ዘገባዎችም ሁለቱን እናስታውሳለን::... Read more »

 ከአፍ ከወጣ አፋፍ

ሰውዬው ታክሲው ውስጥ ከገባ አንስቶ የስልክ ጨዋታው አልተቋረጠም:: አንዱን ስልክ በስንብት ዘግቶ አፍታ ሳይቆይ በሌላ ወሬ ይጠመዳል:: እሱን ጨርሶ ደቂቃዎች ሳይቆጠሩ እጆቹ ሌላውን ጥሪ ለማንሳት ይፈጥናሉ:: አጋጣሚ ሆኖ ከሰውዬው ንግግር በቀር የሚሰማ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በድሮው አዲስ ዘመን ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ አንባቢያኑ አንባቢ ብቻም ሳይሆኑ ተሳታፊም ነበሩ፡፡ ዛሬ ላይ ይህን ናፍቀን “ለምን?″ ብንል፤ ምናልባትም የቴክኖሎጂና የሚዲያውን መብዛት ሰበብ እናደርግ ይሆናል፤ ምክንያት ግን አይደለም፡፡ አውቶብሱን... Read more »

ልብ ወይንስ ዓይን ?

ማለዳውን የአስፓልት መንገዱን ይዘው የሚከንፉ መኪኖች ረፋዱ ላይ ቁጥራቸው ይጨምራል። ለነገሩ የመኪኖቹ ጉዞ ጠዋት ላይ ብቻ አይደለም። ሌሊቱን ሙሉ ሲጓዙ ማደር ልማዳቸው ነው። እንዲህ ዓይነቶቹ ታዲያ ስለፍጥነታቸው ገደብ ደንታ ላይኖራቸው ይችላል። የሌሊቱ... Read more »

የትምህርት ደረጃ ሲጨምር ግንዛቤም ይጨምር!

በአንድ ወቅት የተከራየሁበት ግቢ ውስጥ ባልና ሚስት ተጣሉ:: ሲነጋገሩ የነበረው በጣም ተራ በሚባሉ ሀሳቦችና ቃላት ነበር:: እንኳን ሕይወትን ያህል ነገር የተጋራ ባለትዳር ይቅርና መንገድ ላይ በመተላለፍ የተጋጨ እንኳን በእንደዚያ ዓይነት ተራ ነገሮች... Read more »

 ‹‹ወደቀ›› ሲሉ ‹‹ተሰበረ››

በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው ‹‹በስንቱ›› ሲትኮም ድራማ ላይ ያየሁት አንድ መልዕክት፤ ተማሪ እያለሁ በቤተሰብ፣ በጎረቤትና አካባቢ የታዘብኳቸውን ነገሮች አስታወሰኝ:: ከድራማው ልጀምር:: ገጸ ባህሪው (በስንቱ) ሥራ ለቋል:: ሥራ የለቀቀው አነቃቂ ንግግር ሰምቶ... Read more »

 አለመታመም ጤነኛ አያስብልም!

ትናንት ከጎናችን የነበሩ ብዙ ሰዎች ዛሬ እንደዋዛ ተለይተውናል። ጠዋት በሰላም በጤና አብረውን ሲሰሩ፣ሲጫወቱ ወዘተ የነበሩ በርካቶችን ከሰአት በኋላ እንደ ጤዛ ያጣንበት አጋጣሚ ቤቱ ይቁጠረው። ማታ ደህና እደር ተባብለውና ነገ ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘው... Read more »

 ሚዲያዎች የሕዝብ ናቸውን?

የብዙ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች መሪ ቃል፤ የሕዝብ ልሳን፣ የሕዝብ ድምጽ፣ የሕዝብ ዓይንና ጆሮ… በአጠቃላይ የሕዝብ መሆናቸውን የሚገልጽ ነው:: ለመሆኑ ግን የሕዝብ ሲባል ምን ማለት ይሆን? የሕዝብ የሚባለው ነገር ብዙ ጊዜ ከፖለቲካዊ ጉዳዮች... Read more »

 ባሉበት ለቆዩን ምስጋና !!!

ዛሬ ባለበት ነገ የሚገኝ ነገር ካለ እሱ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ይከብዳል። እንደ ድሮው ጊዜ “ድንጋይ” እንዳንል እንኳን ድሮ የምናውቃቸው ድንጋዮች ዛሬ የሉም። ዛፎች እንዳንል አሁን የሚተከሉት እንጂ እድሜ ያስቆጠሩት ተመንጥረዋል፤ በአዲሱ... Read more »