ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አነሳሽነት ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት ተጀምሯል።ባለፉት ሶስት ዓመታት ጊዜ ውስጥም በቢሊዮን የሚቆጠሩ ችግኞች ተተክለዋል። በዚህም ተመናምኖ የቆየውን የሀገሪቱን አረንጓዴ... Read more »
ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የምታበረክተው አስተዋጽኦ ዝቅተኛ ቢሆንም የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ላለው ተፅዕኖ ግን በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ ናት። ጊዜ እየቆጠረ የሚከሰተው ድርቅ የሚያሳድረውን ጫናም ሆነ የአየር ንብረት ለውጡን መቋቋም የሚያስችል አቅም... Read more »
ከምድር ወገብ በስተሰሜን ከሦስት ዲግሪ እስከ 18 ዲግሪ ላቲትዩድ እና በስተምሥራቅ ከ33 ዲግሪ እስከ 48 ዲግሪ ሎንግትዩድ የሆነው የኢትዮጵያ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ዓመቱን ሙሉ የፀሐይ ኃይል ማስገኘት እንደሚያስችል የመስኩ ምሁራንና የተለያዩ ጥናቶች... Read more »
አሁን ባለው የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታና በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በገጠመው የጦርነት ችግር በሀገሪቱ ውስጥ አለመረጋጋቶች ቢኖሩም ‹‹ኑ ኢትዮጵያን እናልብስ›› በሚለው ሶስተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ከግለሰብ ግቢ ጀምሮ በተለያየ ምክንያት የተጎዱ... Read more »
በተፋሰሶች አካባቢ የተጠናከረ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ በመሥራት ከፍተኛ የሀገር ሀብት ወጥቶባቸው የተሰሩ ሜጋ ፕሮጀክቶች (ግድቦች) እና የተለያዩ ብዝሃ ህይወት በውስጣቸው የያዙ ሐይቆችን ከደለል መታደግ እንደሚገባ ተደጋግሞ የሚነሳ ጉዳይ ነው።ደለል ውሃ እንዲይዙ የተሰሩ... Read more »
በያዝነው የክረምት ወቅት ላይ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ይሰማል:: አንዳንዶች የሐምሌ ክረምት ከባድ መሆኑንና የአየሩ ቅዝቃዜም እንዲሁ ማየሉን ሲገልጹ፣ የአረንጓዴ ዛፍ ችግኝ ተከላ መርሃግብር ከተጠናከረ ወዲህ የተከሰተ የአየር ጸባይ ለውጥ ነው የሚል አስተያየት... Read more »
የተፋሰስ ልማት የተራቆተ መሬት እንዲያገግም፣ የተመናመነ ደን መልሶ እንዲለማ ለግብርና ሥራ ምቹ በመሆን፣ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር፣ በተለይም ከ80 በመቶ በላይ ኢኮኖሚዋ በግብርና ሥራ ላይ ለተመሰረተ ኢትዮጵያ ወሳኝ ከመሆኑ በተጨማሪ የኤሌክትሪክ የኃይል ምንጯም... Read more »
በካናዳና በአሜሪካን ሀገሮች ባልተለመደ ሁኔታ ተከስቶ በነበረው የሙቀት መጨመር በነዋሪዎቹ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጫና ከማሳደር በተጨማሪ ህይወትን አደጋ ላይ በመጣል ጉዳት ማስከተሉ በተለያየ የመገናኛብዙሃን መዘገቡ ይታወሳል። የሙቀቱን አሳሳቢነት በመግለጽና ዜጎች... Read more »
በኢትዮጵያውያን አይን በስስት የሚታይ፤ ፈጻሜው በጉጉት የሚጠበቀው ፤ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፋይዳው ጎልቶ የሚነገርለት ፣ የአንድነት አርማ መታወቂያችን የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በተያዘለት ጊዜ እየተካሄደ ይገኛል። ከተጀመረ አስረኛ ዓመት... Read more »
በአካባቢያችንና በመንገዳችን ላይ የምግብና የተለያዩ ሸቀጦች፣ አልባሳትና ሌሎችም አገልግሎቶች እንደምናገኘውና እንደምንሸምተው ሁሉ ለግቢ፣ ለቤት ውስጥ፣ ለበረንዳ፣ለአጥር ማስዋቢያና ለምግብ የሚውሉ የአበባና የዛፍ ችግኞች በቅርበት እየቀረቡ ይገኛሉ።በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም አቅጣጫዎች የማግኘት ዕድሉ... Read more »