አደጋ የተጋረጠበት “የምስራቅ አፍሪካው ታላቁ የውሃ ማማ”

መላኩ ኤሮሴ  ጮቄ ተራራ በምስራቅ ጎጃም፤ ከደብረ ማርቆስ ከተማ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። የስናን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ረቡዕ ገበያ ደግሞ ልዩነቷ 11 ኪሎ ሜትር ርቀት ነው፡፡ ተራራው አብዛኛውን የምስራቅ... Read more »

“የቤንዚን ስርጭት ከመደበኛው አሠራር እንዲወጣ የተደረገው በህገ ወጥ አሰራር ነው”-አቶ ደመላሽ ዓለሙ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የዋና ሥራ አስፈፃሚ አማካሪ

ክፍለዮሐንስ አንበርብር  መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በዓለም ላይ ከፍተኛ ነዳጅ ከሚጠቀሙ ሀገሮች መካከል አሜሪካ፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ጃፓን በቀዳሚነት ሲጠቀሱ፤ ኢትዮጵያ ደግሞ 100ኛ ነዳጅ ተጠቃሚ ሀገር ናት። ሆኖም ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሀገር ከመሆኗ ጋር በተያያዘ... Read more »

የሞት መልዓክ… ! ? /Angle of Death/ ( 1940ዎቹ_ … !? )

በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ክፍል አንድ ጌታቸው አሰፋን ባሰብሁ ቁጥር፤ የስድስት ሚሊዮን አይሁዶችን ጭፍጨፋ በፊት አውራሪነት የመራው፣ ያቀነባበረው በጭካኔው፣ በአውሬነቱ ወደር ያልተገኘለትን “የሞት መልዓክ Angel of Death” የሚል ቅፅል የተሰጠውን ዶ/ር... Read more »

በምርጫ ሰዓት አቆጣጠር አሁን ሰዓቱ ስንት ነው??

ግርማ መንግሥቴ የሰዓት አቆጣጠር ጉዳይ እንደየግለሰቡና ተግባሩ ይለያያል፤ ይወሰናልም። ተኝቶ የሚውል ምንም የሚቀጥረው ሰዓትም ሆነ ለጥቅስ የሚበቃ ድርጊት የለውምና ዝም እንጂ ሌላ ምንም የሚለውም ሆነ የሚቆጥረው ነገር፤ የሚለካው ውጤት የለውም። በሁሉም ዘርፍ... Read more »

ነዋሪዎች የመራጭነት ካርዳቸውን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ

በኃይሉ አበራ አዲስ አበባ፦ የከተማ ነዋሪዎች በሀገራችን ግንቦት 28 ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት የሚያስችላቸውን የመራጭነት ካርድ እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ። ዜጎች ካርዳቸውን በሚወስዱበት ወቅት አስፈላጊውን የኮቪድ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ተጠቆመ ።... Read more »

ኦነግ ሸኔ ከሚወስደው አሰቃቂ እርምጃ ጀርባ የውጭ ኃይሎች ድጋፍ አለ ተባለ

ክፍለዮሐንስ አንበርብር አዲስ አበባ፡- በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገምቤል ወረዳ በንጹሃን ላይ ለደረሰው የህይወት መቀጠፍ የውጭ ኃይሎች እና የህወሓት ርዝራዦች ድጋፍ መኖሩን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አራርሳ... Read more »

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ በመድረሱ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ነዋሪዎች አስታወቁ

ፋንታነሽ ክንዴ አዲስ አበባ፡- የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰ በመሆኑ ቀደም ሲል ሲያደርጉት የነበረውን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ ። ከለውጡ በኋላ ግድቡ ግንባታ የተሻለ አፈጻጸም ማሳየቱ... Read more »

በተለያዩ ምክንያቶች አለአግባብ አሻቅቦ የነበረው የሲሚንቶ ዋጋ እየቀነሰ ነው

 ሙሳ ሙሀመድ አዲሰ አበባ፡- በሀገራችን በተለያዩ ምክንያቶች አለአግባብ አሻቅቦ የነበረው የሲሚንቶ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ሲሚንቶ ለመግዛት ወረፋ ይዘው ያገኘናቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ። መንግስት ገበያውን ለማረጋጋት እየሰራ ያለው ሥራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን... Read more »

ለነዳጅ አቅርቦት ላለፉት አምስት ዓመታት ከ344 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል

ክፍለዮሐንስ አንበርብር አዲስ አበባ፡- መንግሥት ባለፉት አምስት ተከታታይ ዓመታት ከ344 ቢሊዮን ብር በላይ ለነዳጅ ግዥ ወጪ መደረጉን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የዋና ሥራ አስፈፃሚ አማካሪ አቶ ደመላሽ ዓለሙ አስታወቁ። የስኳር ፕሮጀክቶች ስኬታማ... Read more »

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመት የኮቪድ-19 ፕሮቶኮልን ጠብቆ ይከበራል

 ዋለልኝ አየለ አዲስ አበባ፡- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመት የኮቪድ-19 መከላከያ መንገዶችን ጠብቆ እንደሚከበር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ገለጸ ። ለግድቡ ግንባታ ከሐምሌ ወር እስከ የካቲት ወር መጨረሻ... Read more »