
አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »

አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »

አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »
አሁን ላይ የሚስተዋለው የኑሮ ውድነት በአመዛኙ ሰው ሰራሽ ስለመሆኑ በርካታ ማሳያዎችን መጥቀስ ይቻላል። ለዚህም የንግዱ ዘርፍ በብልሹ አሰራር የተተበተበና ሥር የሰደደ አደገኛ የኢኮኖሚ ሴራ የሚተወንበት ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል ። በደሃ ሸማች ጉሮሮ... Read more »

‹‹የአሸባሪው ህወሓት ስህተት ከ45 ዓመት በፊት በያዘው አቋም ዛሬም ለመቀጠል ማሰቡ ነው›› አቶ አማንይሁን ረዳ የምጣኔ ሀብት ባለሙያና ኢንቨስትመንት አማካሪ
አቶ አማንይሁን ረዳ የንግድ፤ ምጣኔ ሀብት እና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ የማማከር አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪም በዘርፉ ላይ ሙያዊ ትንታኔዎችን በመስጠት ይታወቃሉ። በዛሬው እትማችን የአፍሪካ ቀንድ ኢኮኖሚያዊ ትስስር ጅምሮችና ፈተናዎች፣ የህወሓት አዙሪትና ሀገሪቱ አሁናዊ... Read more »

ጦርነት በአንድ ውስን ቦታ ላይ የሚከናወን ቢሆንም ዳፋው ግን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ላይ ለአጭርና ለተራዘመ ጊዜ ሊቆይ ይችላል። በአጭር ጊዜ እስከ አምስት ዓመት፣ ሲራዘም እስከ አሥር ዓመት የሚቆይ ውስብስብ ችግሮች ሊፈጥር ይችላል።... Read more »

1950ዎቹ ጀምሮ በአዲስ አበባ የኅብረት ሥራ ማህበራት መቋቋም እንደጀመሩ የታሪክ ድርሳናት ይጠቁማሉ:: ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሸማች ኅብረት ሥራ ማህበራት፣ የጋራ መኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማህበራት እና የዕደ ጥበብ ኅብረት ሥራ ማህበራት በከተማዋ... Read more »

ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ ይባላሉ። በአካባቢ ልማትና የትምህርት ጥራትና በእጽዋት በሽታ ላይ የሚሰሩ ናቸው። በኢትዮጵያ ደረጃ ባለስልጣን በደረጃ መዳቢዎች ኮሚቴነትና በኢትዮጵያ ባዮሎጂካል ሳይንስ ሶሳይቲ በፀሐፊነት ሰርተዋል። እንዲሁም በኢትዮጵያ ማይክሮ ባዮሎጂ ሶሳይቲ በፕሬዚዳንትነት... Read more »