
የስፖርት ማህበራት አበረታች ቅመሞችን(ዶፒንግን) በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ በቂ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው ተጠቆመ ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት ከኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከስፖርት ማህበራት አመራሮችና ከተለያዩ የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከላት... Read more »
በኢትዮጵያ የሕብረት ሥራ ማህበር ከሌላው ዓለም ዘግየት ብሎ የተጀመረ ሲሆን፣የ60 ዓመት ዕድሜ አለው ። ማህበራቱ የሚመሩበት ዓለም አቀፍ የተለያዩ ድንጋጌዎች ወጥተዋል ። በዚህ መሠረት በገጠርና በከተማ የገንዘብ፣ብድርና ቁጠባ ሕብረት ሥራ ማህበራት ሥራ... Read more »
አውደ ዓመት በተቃረበ ቁጥር በተለያዩ ምርቶች እና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ጭማሪን ማስተዋል የተለመደ ከሆነ ዋል አደር ብሏል ። ሊከበር ጥቂት ቀናት በቀሩት ፋሲካ በዓል ገበያ የሚስተዋለውም ተመሳሳይ ይመስላል ። በዓሉን ምክንያት በማድረግም... Read more »
ፀሀይ ወገግታዋን ተነጥቃና በጉም ተሸፍና ብቅ ብላለች። አይኑ ብርሀን ካየ እንቅልፍ የሚባል ነገር አይወስደውም ። ጭለማ ያስፈራዋል። እሱን ለመሸሽ በጊዜ መተኛትና ጭለማው ሲገፈፍ መንቃት ተላምዶታል። እንደ ለመደው ሰማይ ሲገለጥ ከእነቅልፉ እንደባነነ ለሰዓታት... Read more »

ደቡብ ሱዳን ነጻነቷን ካገኘች ጀምሮ በእርስ በርስ ጦርነት ብዙ ዜጐቿን አጥታለች። ከብዙ ጥረት በኋላ አሁን ላይ የፕሬዚዳንትነትን እና የምክትል ፕሬዚዳንቱን መቀመጫ በያዙት በሳሊቫኪር እና ሪክ ማቻር መካከል በተፈጠረው የሰላም ስምምነት ደም አፋሳሹ... Read more »
ጥንት ድሮ ያኔ ከፀሃይ እና ጨረቃ ልደት ማግስት፤ የአዳም አካላት ከምድር አፈር ከመበጀታቸው አስቀድሞ፤ የመላእክት ጥዑም ልሳን በውብ ዜማ ከመቃኘቱ በፊት፤ ልቡን በትእቢት አጀግኖ በተከታዮቹ ውዳሴ ከንቱ ራሱን ከፈጣሪ ጋር ያገዳደረው ሳጥናኤል... Read more »
የአንድ ወጣት ምርታማነት የሀገር ምርታማነት ነው። የአንድ ወጣት ስኬት የሀገር ስኬት ነው። የአንድ ወጣት ውድቀት የአገር ውድቀት ነው። የአንድ አገር ሀብት ሰላምና እድገት የሚለካው በሀገሪቷ ብሄራዊ ግምጃ ቤት ባለው ሀብት አይደለም። ይልቁንም... Read more »
አገር ሊመሰረት የሚችለው ሰዎች ተስማምተው በአንድ ሕግ ስር ለመተዳደር ሲወስኑ ነው ። በአለም ላይ የሚገኙ ሁሉም አገራት በሰዎች ስምምነት የተመሰረተ ቢሆንም የሀሳብ ብልጫ ለማግኘት ግን ጦርነትም አድርገዋል ። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ልትሆን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ውስጥ የሚስተዋሉ ግጭቶች ኢትዮጵያን ከማፍረስ ውጪ ሌላ ዓላማ እንደሌላቸው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብትና የፌዴራሊዝም መምህርና ተመራማሪ ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ አስታወቁ፡፡ ዶ/ር ሲሳይ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ያላትን... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »