ትርፋማ የፋይናንስ ዘርፍ ድርጅቶች

ፍሬህይወት አወቀ  በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር በፋይናንስ ዘርፍ የሚገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2013 ዓ.ም በጀት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት በጊዜያዊ የሂሳብ መረጃ መሰረት... Read more »

ማይካድራ – የትህነግ የዘር ማጥፋት ጥግ ቋሚ ምስክር

ከገብረክርስቶስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “በሚኖሩባት ሰዎች ክፋት የተነሳ ፍሬያማዋን ምድር ጨው አደረጋት” የሚል ቃል በቅዱሱ መጽሀፍ ውስጥ ሰፍሯል።ሕዝብ መቼም ቢሆን ክፉ ሆኖ አያውቅም፤ አይሆንምም።ነገር ግን ከሕዝብ የወጡ ጥቂቶች በዕኩይ ዓላማና... Read more »

የስፖርት ካባ የለበሱ ቁማርተኞች

ዳንኤል ዘነበ የወጣትነት የእድሜ ዘመን ነፃነት የሚፈልግበት እና እምቢ ባይነት የሚጠነጠንበት ዘመን ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የወጣትነት የእድሜ ዘመን እምቅ ጉልበት ለሀገር ግንባታ የሚውልበትም ዘመን ነው። እዚህ ጋር ታላቁ ደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር... Read more »

በችግር ውስጥ ሆኖ አረጋውያንን የሚደግፈው ‹‹እናትዬ ደሴ››

መርድ ክፍሉ ሰው ከእንስሳ ከሚለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ከፍ ያለ አስተሳሰብ የሚያራምድ አዕምሮ ባለቤት መሆኑ ነው። ይህ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ለሰዎች የሚያደርገው ድጋፍ ነው። በአገራችን ሰዎችን መርዳት እንደ... Read more »

በዜጎች ክህሎት የሚገነባ ኢንዱስትሪ

ውብሸት ሰንደቁ አንድ ሀገር የሚያድገው በዜጎቹ ትትርና፣ ቁርጠኝነትና ብቃት ነው። ዜጎች የታጠቁት ክህሎትና ዕውቀት ሲኖራቸው ለሀገር ዕድገት የየራሳቸውን ጠብታ ያበረክታሉ። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ከሕዝብ ብዛታቸው አብዛኛው ወጣት በሆኑ ሀገራት ይህን ኃይል... Read more »

ከእድሜያቸው 20 ዓመታትን በበቆሎ እሸትና በድንች ቅቅል ንግድ

ዳግማዊት ግርማ  ዕድሜው ለስራ የደረሰ ሁሉ ሰርቶ በማግኘት ህግ ይገዛል ።ሰርቶ ባገኘው ገንዘብም ያለአንዳች ከልካይና ገልማጭ ይጠቀማል። ገቢው ይብቃም አይብቃም ያገኘውን እንደነገሩ እያብቃቃ ኑሮን ይኖራል። ያውም ተመስገን ብሎ። ተመግቦ መኖር የሻተ ሁሉ... Read more »

ለማኖር

ተገኝ ብሩ አራት ነን አንድ ክፍል የምንጋራ። አራት ነን በአንድ ቤት የምንኖር ።አራት ነን የኑሮ መወደድ ያቆራኘን ።አራት ነን ነፃነታችንን ማወጅ እየፈለግን ችግር ያዋደደን ጓደኛሞች ።አስማተኛ ሆነን በምናዘግምባት አዲስ አበባ ወጪያችን ገቢያችንን... Read more »

ህንዳዊው ሙስሊም የሂንዱ ሴትን እምነት በመቀየር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ

በጋዜጣው ሪፖርተር በህንዷ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት አንድ ሙስሊም ግለሰብ የሂንዱ እምነት ተከታይ የሆነችን ሴት ወደ እስልምና ሊቀይር ሞክሯል በማለት ፖሊስ በቁጥጥር ስር አውሎታል። ግለሰቡ አገሪቷ ባወጣችው ፀረ- እምነት መቀየር ህግ ተጠርጥሮ የታሰረው... Read more »

ግብጽ በሁለት ወራት ብቻ 57 ሰዎችን በስቅላት ቀጣች

በጋዜጣው ሪፖርተር  ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ግብጽ ባለፉት ጥቅምትና ኅዳር ወራት ብቻ 57 ሰዎችን በስቅላት ቀጥታለች። ከዚህ ጋር በተያያዘ ግብጽ በሞት የምትቀጣቸው ፍርደኞች ብዛት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ መሄዱን አምንስቲ ኢንተርናሽናል... Read more »

መርሀቤቴ- ቃላዊ ግጥሞች

አዲሱ ገረመው ቃላዊ ግጥም ባህል መሠረት በማድረግ የተለያዩ ማህበራዊ አጋጣሚዎች ላይ በግለሰብም ሆነ በቡድን የሚቀርብ የጥበብ ዘርፍ ነው። ምሁራን ከሚሰጡት ብያኔ መረዳት የሚቻለው የቃላዊ ግጥሞች የተለያዩ አጋጣሚዎችን መነሻ በማድረግ የሚቀርቡ፤ በአጭር የግጥም... Read more »