ዓለማችን በተራቀቁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችና ኅብረተሰባዊ መስተጋብሮች ምክንያት አንድ ትንሽ መንደር ሆናለች በምትባልበት በዚህ ዘመን፣ መከራዋና ሰቆቃዋም በዚያው ልክ እየበዛ ነው። በየቦታው የሚፈጠሩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ሕዝቧን ለስቃይና መከራ እየዳረጉ ቀጥለዋል። እነዚህ... Read more »
በሀገራችን መረዳዳት እና መደጋገፍ የቆየ እሴት መሆኑ ይታወቃል። ቀድሞውንም የነበረ ጠንካራ ማኅበራዊ መሠረት ያለው ከመሆኑም ባሻገር ባህላዊ እሴት መሆኑን የሚያመላከቱ በርካታ ምሳሌዎችን ማንሳት ይቻላል። በርካታ ዜጎች በእነዚህ ምሳሌዎች ለብሰዋል፤ ጎርሰዋል፡፡ መኖሪያ ቤታቸው... Read more »
”በጎነት መልሶ ይከፍላል‘ የሚለው አባባል በማህበረሰቡ ውስጥ ያለ ጠንካራ እምነት ነው። ከዚህ መነሻ ኢትዮጵያውያን አቅመ ደካማን፣ የተቸገረን፣ ጤናው ተጓድሎ እጁ ያጠረበትን ሁሉ በንፁህ ልብና መራራት ይደግፋሉ። ‹‹ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ... Read more »
‹‹የባህል ወዙ ጉዝጓዙ›› እንዲሉ ሆነና ሆቴሉ ከአሰራሩ ጀምሮ ባህላዊ የሆነውን ቦታ መርጦ፤ በቄጤማው ጉዝጓዝ አስውቦ ኑ ግቡ ይላል። የእጣኑ ሽታም ቢሆን ስቦ ወደ ውስጥ ያስገባል። በተለይ ወደ ውስጥ ዘለቅ ሲሉ የሚያዩት ነገር... Read more »
ሰው በማህበራዊ መስተጋብሩ ካጎለበታቸው እሴቶቹ ውስጥ አንዱ ተዛዝኖና ተሳስቦ መኖር ነው። መረዳዳት፣ አንዱ አንዱን መደገፍ፣ መተጋገዝ የበጎነት መገለጫዎች ናቸው። በጎነት ከመልካም ሰዎች ልብ የሚፈልቅ ቅን አስተሳሰብና ተግባር በመሆኑ የሀሴት ማህደር ነው ልንለው... Read more »
መልካም ሥራ እድሜ ጾታ አልያም ሌሎች ማንነቶች አይገድቡትም። በተለይም ብዙ ተፈጥሯዊና አካባቢያዊ ስሜቶች በሚጋፉበት በወጣትነት እድሜ ሲሆን ደግሞ ሥራው በምድርም በሰማይም የሚቀመጥ፤ የሚታወስ ስንቅ ይሆናል። የዛሬ የሀገርኛ አምድ እንግዳ አድርገን የምናቀርብላችሁም በወጣትነት... Read more »
ካለን ብናካፍል የሕጻናት፤ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በራሳቸው መመገብ መጸዳዳትና መንቀሳቀስ የማይችሉ ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መንከባከቢያ ማዕከል ነው። ማዕከሉ ከተመሠረተ አጭር ግዜው ቢሆንም በርካቶችን ከከፋ ችግር ለመታደግ በቅቷል።... Read more »
«ለበጎ ሥራ ለወገንና ለአገር ለመድረስ የተቸገሩትን ለመርዳት ትልቅ አቅም አልያም ትልቅ ሀብት የግድ አስፈላጊ አይደለም። የበጎነት ሥራም በጊዜ ገደብ ተቀንብቦ የሚቀመጥ አይደለም። ቀናነቱ ካለ ማንም በፈለገው ጊዜ ሊያደርገው የሚችለው ነው። ብቻ ከሰው... Read more »
ወጣት ዘካሪያስ ኪሮስ ይባላል «ንስሮቹ» የሚል የበጎ አድራጎት ማሕበር በማቋቋምና ወጣቶችን በማሰባሰብ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን እየከወነም ይገኛል። ወጣት ዘካሪያስ የተለያዩ ሙያዎች ባለቤት ሲሆን የኤክስካቫተር ሹፌር በመሆን በታላቁ ህዳሴው ግድብ ግንባታ ለሁለት ዓመታት... Read more »
ኢትዮጵያውያን የተጋመደና የማይበጠስ አብሮነት ያለን ሕዝቦች ነን። ማህበራዊ መስተጋብራችን እንዲጠናከር ከረዱን እሴቶቻችን መካከል መደጋገፋችን፣ መተዛዘናችንና መከባበራችን ተጠቃሽ ናቸው። ያዘነን ማጽናናት፣ የተቸገረን መርዳት፣ መዋደድና መከባበር ከአባቶቻችን የወረስናቸው መገለጫዎቻችን ናቸው። ኢትዮጵያ የተሠራችው በእነዚህ እሴቶች... Read more »