የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሰሞኑን በአዲስ አበባ 2ኛውን የኮሜሳ ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፤ ይህንኑ መድረክ ተከትሎም 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ነጋዴ ሴቶች ፌደሬሽን የንግድ ትርኢት እና የንግድ ሳምንት ተስተናግዷል።... Read more »

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »

አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »

አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው የግብርና ምርቶች መካከል ቡና አንዱ ነው፡፡ በርካታ የቡና ቤተሰቦችን ያቀፈ ሲሆን፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳዎቹም ከፍተኛ ናቸው፡፡ ቡና በአገሪቱ ያለውን የላቀ ኢኮኖሚያዊ ድርሻ ማሳደግ እንዲቻል በልማቱም በግብይቱም... Read more »

የግብርና ምርቶችን በብዛትና በጥራት በማምረት ለኢንዱስትሪ፣ ለኤክስፖርት፣ ከውጭ አገር የሚገባን ምርት በአገር ውስጥ ለመተካት እና የአገር ውስጥ የዜጎች የምግብ ፍላጎትን ለማሟላት እንዲቻል ሰፊ ርብርብ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። የአገሪቱ የግብርና ምርቶች ደረጃቸውን የጠበቁና... Read more »

ለነዳጅ መቅዳት የሚደረገው ሰልፍ ወርሐዊ ትዕይነት ሆኖ ቆይቷል። በየወሩ የነዳጅ ክለሳ ይደረጋል በሚል ነዳጅ ለመቅዳት የማይሰለፍ ተሽከርካሪ አልነበረም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ችግሩ ከፍቷል። በአዲስ አበባ ተሽከርካሪዎች ረጃጅም ሰልፎችን ለሰዓታት መሰለፍ ግድ... Read more »

የነጻነት ተምሳሌት የአፍሪካውያን ኩራት የሆነች ሀገር ኢትዮጵያን ከአፍራሽና አጥፊዎቿ ለመታደግ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በአንድ ሆነው ዋጋ እየከፈሉ ይገኛሉ። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ‹‹ከወደቁ ወዲያ መንፈራገጥ ለመላላጥ›› እንዲሉ በየደረሰበት እንደ ክፉ ወረርሽኝ በሰላማዊ ዜጎች ላይ... Read more »