
ኢትዮጵያ ካላት በርካታ መንፈሳዊና ቁሳዊ ባህሎች መካከል የአገር ባህል አልባሳቶቿ አንዱ ነው። በተለይም አሁን አሁን በተለምዶ የሀበሻ ልብስ ተብሎ የሚታወቀውና በብዛት በባህላት ወቅት የሚለበሰው የአገር ባህል አልባሳት መልክና ዲዛይኑን እየቀያየረ በአዘቦትም ፋሽን... Read more »

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመ፤ ከፖለቲካ እና ሃይማኖት ገለልተኛ የሆነና 5ሺ400 አባላትን ያቀፈ የሙያ ማህበር ነው። ዓላማዎቹም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አማራጮች ላይ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ ለፖሊሲ እና ኢንቨስትመንት ውሳኔ የሚረዱ የመረጃ ግብዓት... Read more »

የፈራነውማ… ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአገሬ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መቆዘምና መተከዝ ስጀምር የማላውቀው የፍርሃት ቆፈን እየጨመደደኝ በቃላት ልገልጸው የማልች ለው ውስጣዊ ብርድ ሲያንዘፈዝፈኝ ይታወቀኛል። ይሄ ስሜት የጸሐፊው ብቻ አይመስለኝም። ቢሆን ደስታውን አልችለውም። ግን... Read more »

አዲስ አበባ፡ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አገልግሎት መሻሻል እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በጤና ሚኒስቴር እና በዓለም ጤና ድርጅት ትብብር የተሰራ ጥናት ይፋ በሆነበት ወቅት ነው ይሄ የተገለጸው፡፡... Read more »

አዲስ አበባ፡- በረመዳን ወቅት የታዩ የአንድነት፣ የመረዳዳት መልካም ተግባራትን እና ባህሎች በቀሪ ዕድሜ ሙሉ ሊቀጥሉ የሚገባቸው እንጂ የአንድ ቀን ተግባራት ሊሆኑ እንደማይገባ የእስልምና እምነት ተከታዮች ገለፁ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው የእምነቱ ተከታዮች... Read more »

አዲስ አበባ፡- ጽንፈኝነትን በየትኛውም መልክ፣ ቅርጽና መጠን ሁሉም እኩል መጠየፍ ይገባዋል ሲሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ለመመገብ የደረሱ ጎመን፣ ድንች፣ ሽንኩርት፣ ቆስጣ፣ካሮት ቀይስር፣ፎሶሊያና ሌሎች የጓሮ አትክልቶች በመስመር ተሰድረዋል።ቅጥር ግቢ ውስጥ በመስመር በመስመር ተተክለው የሚታዩት የጓሮ አትክልቶች አካባቢውን መናፈሻ አስመስለውታል።... Read more »

ሀገር በህዝቦች አንድነትና ስምምነት የሚመሰረት እንደመሆኑ ህዝቦችን የሚያስተዳድር መንግሥትም ከህዝብ የሚወጣና በህዝብ የሚመረጥ ነው። መንግሥት ደግሞ ህዝቡን የሚያስተዳድርበት ህገ መንግሥት አውጥቶ ወደ ሥራ ይገባል። ይሄ በሁሉም የዓለም ሀገራት ተግባር ላይ የዋለ ነው።... Read more »

ሰላም መቼም ቢሆን ከምንም በላይ አስፈላጊና ወሳኝ ጉዳይ ነው። ያለ ሰላም ምንም መሆን አይቻልም። ዕቅድ የሚታቀደው ፣ ምኞትና ተስፋ ማለም የሚቻለው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው ። በጥቅሉ ሁሉንም ነገር ማድረግ የሚቻለው ሀገር... Read more »

አዳማ፡- በተለያዩ መንገዶች ከውጭ ሃገራት የሚገቡ መጤ አረሞች ሳይስፋፉ እርምጃ ስለማይወሰድባቸው ሥርዓተ ምህዳሩን እየጎዱ እንደሚገኙ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ገለፀ። በኢንስቲትዩቱ የግብርና ትራንስፎርሜሽን አስተባባሪ ዶክተር ሳሙኤል ቱፋ እንደተናገሩት፤ ከውጭ ሃገር የሚገቡ... Read more »