ከስኬቶቻችን የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን ለሰላማችን ዘብ ልንቆም ይገባል

አዲስ ዓመት ሰዎች ተስፋ የሚያደርጉበት፣ በጎ ነገር ለማድረግ የሚነሳሱበት፣ የተለያዩ እቅዶችን ለመፈጸም ሰፋ ያለ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት ጊዜ ነው ማለት ይቻላል:: በተለይ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ከክረምቱ የጨለማ ወቅት ወጥተው ወደ አዲሱ ዘመን እና ወደ... Read more »

የንባብ ባህል ለሀገር እድገት ያለው ፋይዳ

ትውልድ ከሚገነባባቸው መልካም እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ጠንካራ የንባብ ባህል ነው:: የእያንዳንዳችን ነገ ለመጽሀፍ በሰጠነው ክብርና ዋጋ ልክ እንደሚመዘንም አምናለሁ:: በህይወት ውስጥ አብዛኞቹ አደጋዎች ከእውቀት ማነስ የሚመጡ ናቸው:: በዛው ልክ በቁጥጥራችን ስር... Read more »

ለብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ስኬት!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ለስራው ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ሂደት ላይ ተጠምዶ እንደቆየ ነው። ሀገራችን ከነበረችበት ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንጻር ስራውን ለመጀመር ረጅም ጊዜ ቢወስድበት ብዙም የሚያነጋግር አይሆንም። ከትናንት ወደ ዛሬ የመጡ፣ ከዛሬ... Read more »

ከምግብ በላይ የሆነው ስንዴ

ስንዴ ከሩዝ ቀጥሎ በዓለማችን በስፋት የሚመረት የሰብል ዓይነት ነው። በዓለማችን በድሃም ሆነ በሀብታም አገራት እጅግ ተፈላጊ የሆነ ሰብል ነው። ከምግብነት ባሻገርም ለአገራት ሰፊ የውጭ ምንዛሬን በማስገኘት በኩልም ሚናው ላቅ ያለ ነው። ለዚህም... Read more »

ወጣቱ የአባቶቹን አሻራ ማስቀጠል ይጠበቅበታል

 ወቅቱ አውሮፓውያን አፍሪካን በቀኝ ግዛት ስር ለማድረግ ዓይናቸውን ወደ አህጉሪቱ ያማተሩበት የታሪክ ምዕራፍ ነበር። በወቅቱ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት በአውሮፓውያን እጅ ሲወድቁ፣ ኢትዮጵያን ለመውረር ቀይ ባሕርን ያቋረጠችው ጣሊያን ግን ዕቅዷ ሳይሳካላት ቀርቷል። በ1888... Read more »

ኢትዮጵያዊነት ከፍ እንዲል!

ስለ ሀገር የተጠበቡ ጠቢባን ሀገርና ሰውነትን በአንድ መርፌና ክር ይሰፉታል:: እውነት ነው ሀገርና ሰውነት ከዚህ የተሻለ እውነት የላቸውም:: ሰውነት ከሀገር ጋር ሀገር ከሰውነት ጋር የተቆራኙ የአንድ ማንነት ሁለት መልኮች ናቸው:: ሰው ከሌለበት... Read more »

አፍሪካ እና የአፍሪካውያን መጪው ዘመን

በ32 መስራች አገራት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም የተመሰረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ለአገራችን እንግዳ የነበረው ኢቴቪ ይህንኑ ጉባኤ በማስተላለፍ ነበር ስራውን የጀመረው) እና በ1995 ዓ.ም ወደ አሁኑ ይዞታው የተሸጋገረው፤ የአፍሪካ ህብረት 36ኛ... Read more »

ነገረ ዓባይ

(የመጨረሻ ክፍል ) የተለያዩ ቆየት ያሉ የጥናትና የምርምር ወረቀቶች አገራችን ኢትዮጵያ በመስኖ መልማት የሚችል 3 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ሲኖራት ከዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉ መሬት የሚገኘው በዓባይ ተፋሰስ ነው። የሚያስቆጨው እስካሁን... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ሀገራት ጉብኝት እና ፋይዳው

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲካሄድ የቆየው የእርስ በርስ ጦርነት አሉታዊ ተጽዕኖ ካሳረፈባቸው ዘርፎች መካከል ዲፕሎማሲ አንዱ ነው:: ጦርነቱ ሀገሪቱ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር አድርጓል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ሀገራት ጋር የነበራት... Read more »

ለዛሬ ችግሮቻችን ከትናንት ታሪኮቻችን እንማር

አንድ ማኅበረሰብ በብዙ ፈተናዎች እና ውጣ ውረዶች ያልፋል። በድቅድቅ ጨለማ ተከቦ መውጫ የሚያጣበት፤ ዙሪያ ገባው ገደል የሚሆንበት ጊዜያት ብዙ ናቸው። የፈተናዎች መብዛት ጨለማውን የማይሻገረው፣ ተራራውን የማያልፈው መስሎ እንዲታይ ቢያደርገውም ከጨለማው በኋላ ብርሃን፣... Read more »