22 ሜዳሊያዎች በ27 አትሌቶች

ኢትዮጵያ በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት መካከል በተካሄደው የወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በርካታ ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በቀዳሚነት አጠናቃለች። ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ በታንዛኒያ ዳሬሰላም በተካሄደው ቻምፒዮና የቀጣናው አገራት ዕድሜያቸው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ተተኪ... Read more »

ካማላ ሃሪስ ጥቃት ለመፈፀም የሚውሉ መሣሪያዎች እንዲታገዱ ጥሪ አቀረቡ

ምክትል ፕሬዚደንቷ ይህንን ተማጽኗቸውን ያቀረቡት በአገሪቷ በርካቶች የተገደሉበት ሁለት የጅምላ ጥቃቶች መፈፀማቸውን ተከትሎ ነው። ካማላ፣ ከአስራ አምስት ቀን በፊት በቡፋሎ በሚገኝ የገበያ ማዕከል የተገደሉት የ86 ዓመቷ ሩት ዋይት ፊልድ የቀብር ሥነ ሥርዓት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 የአፍሪካ የነፃነት ቀን በዓል ፫ኛ ዓመት ዛሬ ተከብሮ ይውላል። የአፍሪካ የነፃነት ቀን ግንቦት ፲፯ ቀን ዛሬ በመላው ዓለም ተከብሮ ይውላል። በዓሉ ፫ኛ ዓመት በተለይም በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መናገሻ ከተማ በአዲስ አበባ... Read more »

የጾታዊ ጥቃት ወንጀሎች – ዓለም አቀፍ ተሞክሮ

በሰሜኑ የአገራችን ክፍል አሸባሪው ሕወሓት ከከፈተው ጦርነት ጋር ተያይዞ የጦርነቱ ሰለባና የሰብዓዊ መብት ተጎጂ የነበሩት ሁሉም የህብረተሰቡ ክፍሎች ተጎጂ ቢሆኑም በተለይም ሴቶች፣ ህጻናትና አረጋውያን ደግሞ የአስከፊው ጦርነት ገፈት ቀማሽ ነበሩ። ከታዳጊ ህጻናት... Read more »

የነዳጅ ድጎማው መነሳት የኢኮኖሚ ምስቅልቅል እንዳያስከትል አመላካች መፍትሔ

መንግስት በነዳጅ ላይ ሲደረግ የነበረው ድጎማ ሊነሳ መሆኑን ማስታወቁ ይታወቃል። የነዳጅ መሸጫ ዋጋን ከህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ውጪ በአለም ገበያ ዋጋ ነዳጅ ገዝተው እንዲጠቀሙ ማቀዱንም በቅርቡ ይፋ አድርጓል። መንግስት የነዳጅ ድጎማውን ለማንሳት... Read more »

ለባለ ብሩህ አዕምሮዎች ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ጉዞ

ዓለማችን በግለሰቦች የመፍጠር አቅምና ብቃት አያሌ የስልጣኔ በሮች ተከፍተውላታል። አሁን የደረሰችበት ስፍራ እንድትገኝ የእነዚህ ባለ ብሩህ አእምሮዎች አበርክቶ ቀዳሚውን ድርሻ ይወስዳል። አገራት ሃያልነታቸውንና የምጣኔ ሃብት ጡንቻቸውን ያፈረጠሙት በእነዚህ ብርቅዬ ልጆቻቸው ድንቅ የመፍጠር... Read more »

ለ”ኢትዮጵያ ታምርት‘ የግብርናው ዘርፍ ጅማሮ..

ኢትዮጵያ እና ግብርና በእጅጉ የተቆራኙ፤ ለሺህ ዓመታት የቆየው ግብርና ዛሬም ድረስ የሕዝቧን ከ80 በመቶ በላይ እንደ መተዳደሪያ ሆኖ የሚያገለግል፤ ነገር ግን ዛሬም ከጥንቱ ዘመን የአስተራረስ ዘይቤ እምብዛም ፈቀቅ ያላለ መስክ ነው። በዚህም... Read more »

”ኢትዮጵያ ታምርት‘፤… ምን?

በአሁኑ ሰአት ጉዳዬ ተብለው፣ በአግባቡ፣ በአጀንዳነት ከሚንሸራሸሩት ሀሳቦች አንዱ ”ኢትዮጵያ ታምርት” የሚለው ሲሆን፤ ”ምን?” ብለን የመጠየቃችን ጉዳይም ይህንኑ ከመጠየቅና እንዲብራራም ከመፈለግ እንጂ በአጀንዳው ለመራቀቅ አይደለም። ለዛሬው የመረጥኩት ርእሰ ጉዳይ ምን መነሻ ይሄው... Read more »

ሉአላዊነት እና ነፃነት ከጊዜአዊ ጥቅም የላቁ ናቸው

አገር ማለት ሰው ነው። አገርና ሰው፣ ሰውና አገር የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ሰው የሌለው ባዶ መሬት አልያም የራሱ ሉአላዊ ክልል እና ነጻ ዜጎች የሌለው መሬት ብቻውን አገር ሊባል አይችልም። እያንዳንዱ ሰው... Read more »

የአዲስ አበባ መንገድ ግንባታ በወሰን ማስከበር ችግር ተፅእኖ እየደረሰበት መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፡– በመዲናዋ የመንገድ ግንባታ ሥራ ላይ የወሰን ማስከበር ተፅእኖ እያሳደረበት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ እያሱ ሰለሞን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፣ በመዲናዋ ውስጥ... Read more »