«ጁንታውን እና ተላላኪውን ሸኔ በጋራ እንቀብራቸዋለን» – የጦላይ ምልምል ሰልጣኞች

ጦላይ፡- አገርን ለማተራመስ በሽብር ሥራቸው በጋራ የተሰለፉትን የህወሓት ጁንታ እና ተላላኪውን ሸኔ በጋራ እንቀብራቸዋለን ሲሉ በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል ወታደራዊ ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ ምልምል ወታደሮች ተናገሩ፡፡ እየተሰጠ ባለው የወታደራዊ ሳይንስ ሥልጠና መደሰታቸውንም ገልጸዋል፡፡... Read more »

‹‹የአሸባሪውን ህወሓት ግብዓተ መሬቱን ለማፋጠን ሁሉም ሀገር ወዳድ በጋራ ሊረባረብ ይገባል›› – ሻለቃ አበበ ይመኑ በአሜሪካ አገር የቀድሞው የሀገር መከላከያና ፖሊስ ሠራዊት ማህበር አባል

አዲስ አበባ፡- የአሸባሪውን ህወሓት ግብዓተ መሬቱን ለማፋጠን ሁሉም ሀገር ወዳድ በጋራ ሊረባረብ እንደሚገባ በአሜሪካ አገር የቀድሞው የሀገር መከላከያና ፖሊስ ሠራዊት ማህበር አባል ሻለቃ አበበ ይመኑ አሳሰቡ። ሻለቃ አበበ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤... Read more »

«ዛሬ ጫና ፈጣሪ ነን የሚሉ አገራት እየተሳሳቱ ያሉት ታሪክን በአግባቡ ባለማወቃቸው ነው» – ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ፣ የታሪክ ተመራማሪ

አዲስ አበባ፡- ዛሬ ላይ ጫና ፈጣሪ ነን የሚሉ አገራት ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ከመሆኗም በተጨማሪ የምታደርገውን ጠንቅቃ የምታውቅ፣ በየዘመኑ የተነሱባትን ጠላቶች አሳፍራ የመመለስ ታሪክ ያላት አገር የመሆኗን ታሪክ በአግባቡ ባለማወቃቸው ምክንያት እየሳቱ ናቸው... Read more »

አዲስ ዘመን ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውጤት እንዴት ሊያሽቆለቁል ቻለ ?

የየትኛውም አትሌት ራእይና የስኬት መገለጫ በኦሊምፒክ ተሳትፎ ለሃገር ድልን ማስመዝገብ በግሉ ደግሞ ክብርን መጎናጸፍ ነው። በመሆኑም ሃገራት እንደ ቡድን ስፖርተኞችም በግላቸው ለዚህ መሰሉ ታላቅ ውድድር ዝግጅታቸውን አስቀድመው በማካሄድ በጥሩ አቋም ለመፎካከር ከኦሊምፒክ... Read more »

በውጭ ምንዛሬ እጥረት የተፈተነውን የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ለመደገፍ

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ለተለያዩ ዘርፎች በግብዓትነት ያገለግላል። ለአንድ አገር የልማት እንቅስቃሴ መስፋፋትና የምጣኔ ሀብት ዕድገት ከፍተኛ ሚናን የሚጫወት እና የላቀ አስተዋጽኦ ያለው ነው። ኢንዱስትሪው በኢትዮጵያም ከዓመት ዓመት ከፍተኛ የሚባል እድገትን እያስመዘገበ ለበርካታ... Read more »

“የመንግሥት አቅም የመቶ ሚሊዮን ህዝብ አቅም ነው” አቶ ታዬ ደንደ አየኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት “ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት)” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ... Read more »

እስከ መቼ !? ፦ (ዓለም የአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅም ሰለባ መሆኗ ይቀጥላል !?)

አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከጀመረች ወደ 120 ዓመታት እየተጠጋት ነው። በአሜሪካም ሆነ በኢትዮጵያ መንግሥታት ቢቀያየሩ አንድ ጊዜ ሞቅ ሌላ ጊዜ ቀዝቀዝ አልፎ አልፎም ለብ እያለ ቀጥሏል። የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት አሜሪካ ከሌሎች... Read more »

መርጦ አልቃሾቹ የእውነትና የፍትሕ ጠላቶች

ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሐ.ወ.ሓ.ት) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት የወሰደው የሕግ ማስከበር እርምጃ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ ብዙዎቹ ዓለም አቀፍ (የውጭ) መገናኛ ብዙኃን ስለጉዳዩ የሚያሰራጩት ዘገባ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ወደ 1969 ዓ.ም ክረምት ወቅት ይወስደናል። ወቅቱ ኢትዮጵያ በሶማሊያ ሰርጎገቦች የተወረረችበት ሲሆን፣ መንግስትም ይህን ወረራ ለመቀልበስ ክተት አውጆ ነበር። ኢትዮጵያውያንም ይህን ጥሪ ተቀብለው በተለያየ መልኩ ያደርጉ የነበረውን... Read more »