
ተወልዳ ያደገችው በመዲናዋ አዲስ አበባ ከተማ ነው። የከፍተኛ ትምህርቷን ሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት ተከታትላለች። ከከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷ በመቀጠል የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን ለመከታተል ወደ ሀገረ አሜሪካ አቅንታለች። በአሜሪካን ሀገር የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን በአካውንቲንግ ተምራ... Read more »

ኢትዮጵያ በምትታወቅበት አትሌቲክስ ስፖርት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተካሄዱ ውድድሮች ታሪካዊ ድሎችን ማስመዝገብ ተችሏል።በቶኪዮ እየተካሄደ ባለው የፓራሊምፒክ ውድድር ላይ በታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የወርቅ ሜዳሊያ ተመዝግቧል።በሌላ በኩል በሰሜን አየርላንድ በተካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ በሴቶች... Read more »

የአገር ፍቅር ስሜት ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱ የጥበብ ስራ ነው። የጥበብ ስራዎች ሀይላቸው ትልቅ ከመሆኑ ጋርም ተያይዞ በርካታ መልዕክቶችን በአንድ ጊዜ በማስተላለፍ እንዲሁም በሰዎች ልቦና ውስጥ ቶሎ ብሎ በመስረጽ በአይረሴነታቸው የሚታወቁም ናቸው። አገራችን... Read more »

አብርሃም እንድርያስ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪውን ካገኘ በኋላ የመጀመሪያ ሥራው በአዳማ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኖ ማገልገል ነበር። የአዳማ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኖ እያገለገለ ነው ከመምህርነት ስራው ጎን ለጎን ሽንኩርት፣ ቲማቲም እና ጎመንን በማልማት የአትክልት... Read more »

ቤት ለሰው ልጆች አስፈላጊ ከሆኑት ሶስት መሰረታዊ ነገሮች አንዱ ነው። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ለሰው አስፈላጊ የሆነው ቤት ባለቤት መሆን ለብዙዎች ቀላል አይደለም። እጅግ አዳጋች ነው። ይሁን እጅግ መሰረታዊ... Read more »

በአፍጋኒስታን መዲና ካቡል አሜሪካ በሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ባደረሰችው ጥቃት በከተማው አውሮፕላን ማረፊያው ሌላ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት እንዳይደርስ መከላከል መቻሉን የአሜሪካ ወታደራዊ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ጥቃቱ ከአፍጋኒስታን የእስላማዊ መንግሥት ቡድን ክንፍ ጋር ግንኙነት... Read more »

ሁሉም ሰው የአደጋ ጊዜ ተጠሪ አለው፡፡መታወቂያ ላይ ይስፈርም አይስፈር ሁሉም ሰው ችግር ውስጥ ሲገባ ቀድሞ እንዲደርስለት የሚጠብቀው አንድ ሀይል አለ፡፡ አንዳንዶች እናቶቻቸውን ፤ አንዳንዶች አባቶቻቸውን ፤ አንዳንዶች እህት ወይም ወንድሞቻችውን ፤ አንዳንዶች... Read more »

ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከውስጥ እና ከውጪ ሃይሎች ጋር የህልውና ጦርነት ላይ ናት። በእርግጥም ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና ያጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶችና... Read more »

የአሸባሪው ህወሓት ትናንትና ሲተነተን ጫካና ሰው እናገኛለን። ሰፊ ጫካና ጠባብ ጭንቅላት። እንደሚታወቀው ጫካ የአራዊት መኖሪያ ነው። የሰው ልጅ ጫካ ውስጥ እንዲኖር ተፈጥሮው አይፈቅድለትም። እንስሳዊ ባህሪ ያለው የህወሓት ቡድን ግን ትናንት ከማህበረሰቡ ሸሽቶ... Read more »

በመሰረቱ በፖለቲካ ቋንቋ “ሂሳብ አወራርዳለሁ” ማለት በግልፅ ቋንቋ “ደም ጠምቶኛል” ማለት ሲሆን ለዚህ ጥማቴም ስል የንፁሀንን ደም እስከማፍሰስ እዘልቃለሁ ማለት ነው። ጽንሰ ሀሳቡን የሂሳብ አያያዝ ሙያ ከሆነው “ሂሳብ ማወራረድ” (auditing)፤ የባህላዊ እሴት... Read more »