
በሐሰት የቱንም ያህል ትርክት መደርደር ቢቻል መቼም ቢሆን እውነት ሊሆን አይችልም፡፡ ለተወሰነ ጊዜ ውሎ ቢያድር እንጂ እውነቱ ራሱ ውሸቱን ይገልጠዋል፡፡ ባዶነቱንም በአደባባይም ያስጣጣዋል፡፡ የአሸባሪው ትርክት፣ የአይጥ ምስክር ድምቢጥ እንዲሉ በምዕራባውያኑም ጭምር የታገዘ... Read more »

ሰሞኑን የህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳና የቢቢሲው ሀርድቶክ አዘጋጅ ስቴፈን በከፍተኛ ደረጃ የመወያያ ርእስ ሆነው ሰንብተዋል። ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያው ሞቅ ደመቅ ብሎ እየተስተናገደ ያለ ሲሆን በተለይ አንዳንዶች ጉዳዩን ሰፋ አድርጎ ከማየትም ባለፈ... Read more »

ኢትዮጵያ ከቀደምት ጀግኖች አባቶችና እናቶች ለዛሬው ትውልድ የተሰጠች፤ በሕዝቦቿ የአብሮነትና የወንድማማችነት እሴት የተገነባች፤ በአፍሪካም ሆነ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሕዝቦች የነፃነት እና የአንድነት ተምሳሌት የሆነች አገር ናት። በጣሊያን ወረራ ወቅት ኢትዮጵያውያን ከያሉበት ተሰባስበውና... Read more »

አዲስ አበባ፡- ወደ ማሰልጠኛ ማዕከላት የገቡ ምልምል ሰልጣኞች የውትድርና ሙያ የሚጠይቀውን ብቃትና ዲሲፕሊን ይዘው እንዲወጡ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የአዋሽ ውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ዋና አዛዥ ኮሎኔል ተረፈ ጨሪሶ አስታወቁ። የማዕከሉ ዋና አዛዥ... Read more »

አዲስ አበባ፡- መቀመጫቸውን ሊቢያ በማድረግ ሰዎችን በማገት፣ በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ 4 ግለሰቦች ከ12 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስራት መቀጣታቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከፌዴራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ፖሊስ ባደረገው ምርመራ... Read more »

አዲስ አበባ፡- አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን በማፍረስ ምኞት ውስጥ ሆኖ በአማራ እና በአፋር ክልሎች እያደረሰ ያለውን ጉዳት በመከላከልም ሆነ ችግሩ ወደሌሎች አካባቢዎች እንዳይሰፋ በማድረግ ሂደት ኢትዮጵያውያን በአንድነት እንዲሰለፉ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)... Read more »

ወጣት አለኸኝ ይመኑ እና ወጣት ግርማ ብሩ በሥጋ ከአንድ ማህጸን የተወለዱ ወንድማማቾች ናቸው። ውልደትና እድገታቸው ደግሞ በአዳማ አቅራቢያ በሚገኘው ልዩ ስሙ ቆቃ በተባለው አካባቢ ነው። ከልባዊ የእናትነት ፍቅር በላይ የሆነውን እናት ልጆቿን... Read more »

አዲስ አበባ:- በሥነ-አእምሮ ላይ ከሚደርሱት አደጋዎች ሁሉ በጦርነት፤ በተለይም በእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት የሚደርሰው አደጋ የከፋ እንደሆነ የሥነ-አእምሮ ባለሙያው ዶክተር ዳዊት አሰፋ አስታወቁ። ዶክተር ዳዊት አሰፋ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፣ በአሁኑ ሰዓት... Read more »

. አካል ጉዳተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ አዲስ አበባ፡- የትግራይ ሕዝብ ሲበዘብዘው የኖረውን አሸባሪውን ህወሓት ሊታገለው እንደሚገባ በመከላከያ ሚኒስቴር የሎጂስቲክስ መምሪያ ፋይናንስ ሥራ አመራር ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀኔራል አስረስ አያሌው ጥሪ አቀረቡ፡፡ አካል... Read more »

አዲስ አበባ:- ሕዝቡን በማስተባበር የአሸባሪው ህወሓት ቡድንን ግብዓተ መሬት እንዲፋጠን እየሰራ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ገለጹ። አቶ በለጠ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ አብን መላው ሕዝብን በማስተባበር... Read more »