“ኢትዮጵያም የራሷን ችግር በራሷ እንድትፈታ በማድረጉ በኩል ዲያስፖራው የተወጣው ሚና በጣም ትልቅ ነው”አቶ ወንደሰን ግርማ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር

 በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያውያን ከአገር የመውጣታቸው ሚስጢር የተለያየ ቢሆንም ሁሉም ግን በልባቸው ስለ አገራቸው ያላቸው ክብርና ናፍቆት ከፍተኛ ነው። ይህን አገርን የመውደድ ፍቅር የሚወጡት ለአገራቸው በሚያደርጉት ጉልህ አስተዋጽኦ ጭምር ነው። በኢኮኖሚው፣ በፖለቲካውና... Read more »

‹‹ሕወሓት አሁን ደግሞ የጀመረው የአማራ ሕዝብን በቃላት መሸንገል ነው›› ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው

 ‹‹የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ›› የሚለው የአሸባሪ ሕወሓት ሰነድ በወርሃ ነሃሴ 2014 ዓ.ም ሾልኮ መውጣቱ ይታወሳል። በጽሁፉም ከአጋሮቹ ጋር የሚከተለውን ስትራቴጂ አስመልክቶ የሚተነትን ሲሆን፤ በየደረጃው ለሚገኝ አመራር ግብዓት እንዲሆን የቀረበ ስለመሆኑም መረጃው ያሳያል።... Read more »

«አሁን ላይ አንድ አምባሳደር ሲመደብ ብቃቱና ሊወጣ የሚችለው ኃላፊነት ተለክቶ ነው» አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

 ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ የሥራ ዘመን ሰባተኛ መደበኛ ስብሰባውን ግንቦት ዘጠኝ ቀን 2014 ዓ.ም ሲያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል። በወቅቱ በርካታ የምክር ቤት አባላት የዲፕሎማሲ... Read more »

‹‹መንግሥት ድጎማን በሚመለከት በሚወስደው ርምጃ ጥናት ላይ ተመስርቶ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል››ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

 ድጎማ የሚል ቃል ሲነሳ ተደጋግሞ የሚነገረው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በድጎማ ላይ የተንጠለጠለ ስለመሆኑ ነው። በእርግጥም ድጎማ እንደኪሣራ መታሰብ ባይኖርበትም መንግሥት በሁሉም ነገሮች ላይ ድጎማ ማድረጉ ተገቢ ስላለመሆኑ ይገለፃል። ምክንያቱም በመንግሥት ላይ ጫና በርትቶ... Read more »

«የቅራኔውን እርሻ የሚያርሱት ምሁራኑ ናቸው» አቶ ማሞ አፈታ የቀድሞ ሰራዊት አባልና ደራሲ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ምስራቅ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ አውራጃ ጊዳ አያና ሲርበቡልቱም ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው የተወለዱት። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ ጊዳ አያና ፤ ገሊላ ፣ ሻምፖ በተባሉ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተምረዋል።... Read more »

“ብሔርና ሃይማኖትን ሽፋን አድርጎ በሁለት ቢላ የሚበላ አመራራችሁን ፈትሹ” የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች

–“አግላይነት፣ የፖለቲካ ጽንፈኝነትና መገፋፋት የፖለቲካ ችግሮቻችን ናቸው” አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከዕለት ዕለት መጨመር ይህንን ተከትሎ የመኖሪያ ቤት፣ የትራንስፖርት እጥረት ማጋጠሙ የከተማዋ ነዋሪዎች በአግባቡ ሊያስተናግዱ... Read more »

«አሁን እንደቀድሞው አንዱ ውሳኔ ሰጪ፣ ሌላው በር ላይ ቆሞ ውሳኔ ተቀባይ የሚሆንበት አካሄድ ሙሉ በሙሉ ተወግዷል» – አቶ ላክዴር ላክዴር ብርሃኑ የጋምቤላ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

ኢሕአዴግ የአራት ክልሎች እና የፌዴራል መንግሥቱ ገዢ ፓርቲ ነበር። የሌሎቹን አምስት ክልሎች ገዢ ፓርቲዎች ኢሕአዴግ ‘አጋር’ በሚል ይጠራቸው ነበር። በምርጫ ቦርድ አሠራር ‘አጋር’ የሚለው አደረጃጀት ስለሌለ እንደተለያዩ ፓርቲዎች ነበር ሲታዩ የኖሩት። ከ... Read more »

ከምሥራቅ ዕዝ ጀግኖች ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ

በአገር መከላከያ ሰራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሰሞኑን የእውቅና፤ ሽልማትና ማዕረግ የማልበስ ሥነሥርዓት አካሂዷል። «እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም» በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተካሄደው ሥነሥርዓት ላይ በምርጥ አዋጊ፣ በምርጥ ተዋጊ በአሃድና በግለሰብ፣... Read more »

<<አሁን ሃገሪቱ ለገባችበት ማጥ ትልቁ ምክንያት የትምህርት ስርዓቱን በሚገባ አለመቃኘታችን ነው >> ረዳት ፕሮፌሰር ማዕረጉ ባይበይን በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ አማካሪ

የተወለዱት ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጎንደር በር ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግን አዲስ አበባ ከተማ በመምጣት ምስራቅ አጠቃላይ ይባል በነበረው ትምህርት ቤት ነው የተማሩት፡፡ ኮተቤ... Read more »

‹‹የምግብ ኢንዱስትሪ የማያቋርጥ የገቢ ምንጭ በመሆኑ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል›› – አቶ በለጠ በየነ ሥራ ፈጣሪና የምግብ ጥናት ባለሙያ

ተወልደው ያደጉት በሐረር ከተማ ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሐረር ሞዴልና መድኃኒዓለም በተባሉ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ለአብራሪነት ተወዳድረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቀጥረው ለጥቂት ወራቶች ሥልጠና... Read more »