
ሀገሬ ሆይ ይማርሽ! ሀገርምን እንደ ሰው ልጆች ትታመማለች? አዎን ትታመማለች። ዳሩ ማን የማይታመም አለ? የሰው ልጅ በተለያዩ ደዌዎች ተጠቅቶ እያቃሰተ አልጋ ላይ ይውላል። ለምን የሰው ልጅ ብቻ? ተፈጥሮም እንዲሁ ልምላሜዋ ጠውልጎና ወይቦ... Read more »

በአንድ መንደር የሚኖሩ ሰዎች በምሽት እሳት ተነሳባቸው፤ እሳቱ ቤቶችን አቃጠለ ንብረት አወደመ ፤ የተወሰኑ ከብቶችም ማምለጥ ሳይችሉ የእሳት ራት ሆኑ፤ ገሚሶቹም አምልጠው የጅብና የሌሎች አውሬዎች ራት ሆኑ፤ እሳቱ ከቤቱ አልፎ በግቢያቸውና በአቅራቢያቸው... Read more »

ምርጫና ምርጫን ታሳቢ ተደርገው የሚከናወኑ ተግባራት በመርህ ደረጃ ግለሰቦችን ወይም ቡድኖችን ታሳቢና ተጠቃሚ ለማድረግ የሚከናወኑ አይደሉም። ከዚህ ይልቅ ሀገርን እንደ ሀገር፤ ሕዝብንም /ዜጎችን / እንደ ሕዝብ ተጠቃሚና አሸናፊ ለማድረግ የሚከናወን ዓለም አቀፋዊ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በትግራይ ክልል በነበረው ችግር መሠረተ ልማቱ በተለይ ድልድዮች በመጎዳታቸው ክረምት ገብቶ የሰብዓዊ ድጋፉ እንዳይቋረጥ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሌተና ጀነራል ዮሐንስ ገብረመስቀል አስታወቁ፡፡ ሌተና ጀነራል... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከግሉ ዘርፍ 101 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ባለፉት ዘጠኝ ወራት 13 ነጥብ 4 ቢሊዮን ትርፍ ማግኘቱንም ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ክልል እስካሁን ወደ 70 በመቶ ያህል ሰው ተመዝግቦ የመራጭነት ካርዱን መውሰዱን የክልሉ ምክትል ርዕሰመስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው አስታወቁ፡፡የምርጫውን ሰላማዊነት ለማረጋገጥ 6 ሺ የሚጠጋ የፖሊስ ኃይልና ከ14 ሺ ለሚበልጥ ሚሊሻ... Read more »

ጌትነት ተስፋማርያም አጣዬ ፡- በአጣዬና አካባቢው ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን ወደ ቀዬአቸው የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ኮማንድ ፖስቱ አስታወቀ። መከላከያ ከገባበት ቀን ጀምሮ በአካባቢው ችግር ሲፈጥሩ የነበሩ አጥፊ ኃይሎችን በማስወገድ በአካባቢው... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ከኢትዮጵያ ባሕላዊ የሙዚቃ መሣሪዎች መካከል አንዱ የሆነውንና ከእነዚህ መሣሪዎች መካከልም ‹‹ከባዱና ጥንቃቄን የሚጠይቀው ነው›› የተባለለትን ዋሽንት በመጫወት ወደር ያልተገኘላቸው አንጋፋ የሙዚቃ ሰው ነበሩ:: ዋሽንት መጫወት የለመዱት የአራት ዓመት ሕፃን ሳሉ እንደነበር ራሳቸው... Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከስምንት ዓመታት በኋላ ካሜሩን በምታዘጋጀው የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ መሆኑን ማረጋገጡን ተከትሎ ከተለያዩ አካላት ሽልማቶች እየተበረከቱለት ይገኛል:: ዋልያዎቹ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ የመጨረሻ የማጣሪያ ውድድራቸውን ከወር በፊት የኮትዲቯር... Read more »