
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ዘጠኝ ወራት 51 ሚሊዮን 671 ሺ 617 ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አያሌው ሀብተማርያም በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤... Read more »

አዲስ አበባ፡- ዜጎች ለሕክምና ወደ ውጭ አገራት የሚያደርጉትን ጉዞ ለማስቀረት እየተሰራ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ለዚህ ተግባር ሲባል የግልና የመንግሥት ሆስፒታሎች ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎችን በግዢና በድጋፍ እንዲያሟሉና ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ እየተደረገ መሆኑን... Read more »

አዲስ አበባ፡- የድሬዳዋ ከተማ በሁለንተናዊ መነቃቃት ላይ እንደምትገኝ የድሬዳዋ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ዘርፍ አደረጃጀትና የከንቲባው አማካሪ አቶ ሮቤል ጌታቸው ገለፁ፡፡ ምርጫውን ነፃ፣ ፍትሃዊና ተአማኒ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አመለከቱ ፡፡ አቶ ሮቤል በተለይ... Read more »

አዲስ አበባ፦ ባለፉት አምስት ዓመታት የቀነሰውን የቁም እንስሳት የውጪ ንግድ ገቢ ከፍ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ ። በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የቁም እንስሳት ግብይት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደሥነት... Read more »

የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ነጫጭ ልብሳቸውን ለብሰው የጸሎተ ሐሙስ በዓልን በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ለማክበር ተሰብስበዋል። በዕለቱም እንደ ወትሮው ሁሉ ስግደቱ፣ ጸሎቱ እና ሌላውም ሥነ ሥርዓት ይከናወናል። መቅደሱ ውስጥ የሚጨሰው እጣንም... Read more »

አዲስ አበባ፦ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የምንፈልግ ኃይሎች ኢትዮጵያ ውስጥ በምርጫ የሥልጣን ሽግግር እና ቅቡል መንግሥት መፍጠር ይጠበቅብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ምርጫው... Read more »

አዲስ አበባ፡- የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ስትራቴጂ ክለሳ ሥራ ወቅቱን በሚዋጅ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የኢፌዴሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ፡፡ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እየተከለሰ ባለው ስትራቴጂ ሰነድ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በዓላትና ምርጫ መቃረባቸውን ተከትሎ የፀጥታ ችግሮች እንዳይከሰቱ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡ ፡ከበዓላትና ከመደበኛ እንቅስቃሴዎች ጋር በተገናኘ ለሚገጥሙ የጸጥታ ስጋቶች ኅብረተሰቡ ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር ጥሪ አቀረበ፡፡... Read more »

አዲስ አበባ፡- በበዓላት ወቅት መብራት እንዳይቆራረጥ ግብረኃይል አቋቁሞ እየሰራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ዘንድሮ በስርቆትና በኃይል መቆራረጥ ምክንያት ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማጣቱን ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሕዝብ ግንኙነት... Read more »

ከግብርና ሚኒስቴር በተገኘው መረጃ መሠረት፤አብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም ምዕራብ ኢትዮጵያ ሩዝ ለማምረት ምቹ ሥነ ምህዳር እንዳለው የዘርፉን ባለሙያዎች ዋቢ አድርጎ ያስቀምጣል። በጣና ዙሪያ ብቻ ከአንድ ሚሊዮን ሄክታር በላይ ለሩዝ ተስማሚ የሆነ መሬት... Read more »