
ባለፉት አራት የለውጥ ዓመታት ሴቶች ከቀደሙት ስርዓቶች ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ቦታ ላይ መቀመጥ ችለዋል። በ2011 ዓ.ም 20 አባላት ባሉት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚኒስትሮች ካቢኔ 10ሩን ሴት ሚኒስትሮች በማድረግ የጾታ ስብጥሩን በአጭር... Read more »
ከሮማዊያን ዘመን ጀምሮ ለብዙ ሺህ ዓመታት ለሮኬት ሳይንስ መሰረት የሆኑ ምርምሮችና ሙከራዎች ሲደረግ ቢቆይም ለዘመናዊ ሮኬት ሳይንስ መሰረት የተጣለው በ17ኛው ክፍለ ዘመን እንደሆነ ድርሳናት ያስረዳሉ። በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ለዘመናዊ... Read more »

የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፣‹‹የአስተሳሰብ ልዩነት፣ ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት (Conflicting Interest) ባለባቸው አገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ፣ በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም። ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሄ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ አይቻላቸውም። በመሆኑም... Read more »

በቅድሚያ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወገኖቼ፣ እንኳን ለ1ሺህ 443ኛውን የኢድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ ብያለሁ:: እንዴት ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ:: ሰሞኑን ጎንደር ውስጥ ተፈፀመ የተባለውን ግጭት ካጋጠመው የሰው ሕይወት... Read more »

ከዓለም ታሪክ እንደተገነዘብነው፤ በአንድ አገር ለውጥ ወይም አዲስ ነገር በመጣ ጊዜ ለውጥ በመጣባት አገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በተለያዩ ችግሮች እንደሚፈተኑ ነው። ይሁን እንጂ ከለውጥ ማግስት ለፀብ የጋበዛቸውን ጉዳይ ከስር በመመርመር ለችግሩ ዘላቂ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ከጥንት እስከዛሬ ተፈትነዋል፤ ፈተናቸውን ግን በድል ተሻግረዋል። ይህ ተፈትኖ የማለፍ ምስጢሩ ደግሞ ከልብ የሆነ አንድነት፣ ወንድማማችነትና ፍቅር ነው። ይህ የሰው ልጆች እውነተኛ ገጽ፤ የኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ፣ የማንነትና ብዝሃነታቸው መገለጫ የዓለም... Read more »

አዲስ አበባ፡- ስለኢትዮጵያ የሚወራውን መጥፎ ዜና ለማረቅ ክርስቲያን ሙስሊሙ በሰላም የሚሳተፍበትን እንደ ኢፍጣር ያሉ መርሐ ግብሮችን በአግባቡ ማስተዋወቅ ይገባል ስትል በአሜሪካ ዳላስ የቢላል ኮሚዩኒቲ አባል የሆነችው ሃናን መሐመድ ተናገረች። ከኢድ እስከኢድ አገራዊ... Read more »

አዲስ አበባ፡-ተስፋ የተጣለበት ሃገራዊ ምክክር ዕውን እንዲሆን የበኩሉን ሚና ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን የወላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ወሕዴግ) አስታወቀ፡፡ የወላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ወሕዴግ) ሊቀመንበር አቶ ተክሌ ቦረና ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት... Read more »

አዲስ አበባ፡- የሕዝቡን ሰላም በማወክ የአገር ህልውና እያፈኑ ያሉ ጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎች ላይ ተመሳሳይ አቋም መያዝ ያስፈልጋል ሲሉ ፖለቲከኛና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አማካሪ አቶ ቶሎሳ ተስፋዬ ተናገሩ:: አቶ ቶሎሳ በተለይ ለኢትዮጵያ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨትና ተሳስሮና ተከባብሮ በኖረ ማኅበረሰብ መካከል ጥርጣሬ ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን መንግሥት በሕግ ተጠያቂ ሊያደርጋቸው እንደሚገባ የእስልምና እምነት ተከታዮች ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው የእስልምና እምነት... Read more »