የቅባት እህሎችን በስፋት በማምረት የዘይት ዋጋን ማረጋጋት እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፡-የቅባት እህሎችን በአገር ውስጥ በስፋት በማምረት የዘይት ዋጋን ማረጋጋት እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ቋሚ ኮሚቴው ከሰሞኑ በኮከብ ቃና የዘይት ፋብሪካ የመስክ ምልከታ ባደረገበት... Read more »

‹‹የንፁሕ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር የእለት ተእለት ኑሯችን ላይ ጫና ፈጥሯል›› – የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች

‹‹ለአቅርቦት ችግሩ ጊዜያዊ መፍትሔ በማበጀት እጥረቱን ለመፍታት ተሞክሯል›› – የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አዲስ አበባ፡- የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች የንፁሕ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እጥረት በኑሯቸው ላይ ጫና መፍጠሩን ገለፁ።... Read more »

የኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም እንዲጠበቅ ተቋማት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ አንድነትና የሕዝብ ሰላም አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ክርስቲያንም ሙስሊምም የሃይማኖት አባቶች እና ሰላም ሚኒስቴር ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የታሪክ ተመራማሪና ጸሐፊ ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ገለጹ፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር አደም ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »

ሕወሓት እያደረሰ ያለው መከራ እንዲያበቃ የትግራይ ልሂቃን ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ትዴፓ ጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ሕወሓት በትግራይ ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለው መከራ እንዲያበቃ የትግራይ ልሂቃን ድምጻቸውን እንዲያሰሙ የትግራይ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ጠየቀ። የትግራይ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉብርሃን ኃይሌ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »

“ለዜጎች ስጋትን በሚፈጥሩ አካላት ላይ መንግሥት መውሰድ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ ይቀጥላል”-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፡-ለዜጎች በሰላም መኖር ስጋትን የሚፈጥሩ፤ በሃገር ሕልውና ላይም አደጋን የሚደቅኑ አካላት ላይ መንግሥት መውሰድ የጀመረውንም እርምጃ በተጠናከረ ሁኔታ እንደሚቀጥል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትናንት በሰጠው... Read more »

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 26 ቀን 2014 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

የአፍሪካ የዞን 4.4 የቼስ ቻምፒዮና በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

 ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዞን 4.4 የግል የበላይነት የቼስ ቻምፒዮናን እያስተናገደች ትገኛለች። ቻምፒዮናው ካለፈው እሁድ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ማግኖሊያ ሆቴልና ኮንፈረንስ ማእከል እየተካሄደ ሲሆን ለሰባት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል። ቻምፒዮናውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ቼስ... Read more »

የተመድ ዋና ጸሐፊው አንቶኒዮ ጉቶሬዝ ቡርኪናፋሶ፣ ጊኒና ማሊ በፍጥነት ወደ ሲቪል አገዛዝ እንዲመለሱ አሳሰቡ

 ሶስቱም ሀገራት ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመፈንቅለ መንግሥት ሲታመሱ የቆዩ ሀገራት ናቸው የጊኒው ጁንታ ባወጣው መግለጫ ‹‹ስልጣን ወደ ሲቪል አስተዳደር ለማሸጋገር ቢያነስ 39 ወራት ያስፈልገኛል›› ብሏል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ኃላፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ... Read more »

የአሜሪካ ፖሊስ ተያይዘው የጠፉትን እስረኛ እና የማረሚያ ቤት ፖሊስ እያፈላለገ ነው

የአላባማ ግዛት ፖሊስ በግድያ ወንጀል የተከሰሰ እስረኛ እና ከእርሱ ጋር አብራው የጠፋች የማረሚያ ቤት መኮንንን እያሰሰ ነው። እስረኛ ኬሲ ዋይት የማረሚያ ቤቱ መኮንን ከሆነችው ቪኪ ዋይት ጋር ለመጨረሻ ጊዜ አብረው ቢታዩም በኋላ... Read more »

በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ጋዜጣው በ1963 ዓ.ም ይዟቸው ከወጣ ወንጀልና ፍትህ ነክ ዘገባዎች መካከል ብታነቧቸው ብለን የተወሰኑትን ዘገባዎች መርጠን ይዘን ቀርበናል። መልካም ንባብ። በጆንያ ታፍና የተወሰደችው ልጅ አሰላ ትገኛለች አሰላ (ኢ-ዜ-አ-)... Read more »