የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች የበጋ ወራት ውድድር አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ

ከስድስት ወራት ለበለጠ ጊዜ በተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች ፉክክሮችን ሲያስተናግድ የቆየው የ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የበጋ ወራት ውድድር ከትናንት በስቲያ ፍፃሜ አግኝቷል። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽንም አጠቃላይ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል። ኢትዮ ቴሌኮም የፀባይ ዋንጫ... Read more »

የአካል ብቃት እንቅስቃሴና ክረምት

ስፖርታዊ ውድድሮችን በክረምት ወራት ማካሄድ አዳጋች በመሆኑ ስፖርታዊ ፉክክሮች እምብዛም ናቸው። በዚህም ምክንያት የክረምት ወራት በተለይ ከቤት ውጪ ለሚከወኑ ስፖርቶች የእረፍት ጊዜ ነው። በዝናብና ከፍተኛ ቅዝቃዜ ምክንያት የተለያዩ ውድድሮች ብቻም ሳይሆኑ ለወትሮ... Read more »

የቦክስ ክለቦች ውድድር በታሪካዊቷ ከተማ እየተካሄደ ነው

አራተኛው ዙር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦክስ ክለቦች ማጠቃለያ ውድድር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። አራተኛ ቀኑን በያዘው የቦክስ ውድድር በተለያዩ ኪሎ ግራሞች የተለያዩ የቡጢ ፍልሚያዎች እየተካሄዱ ሲሆን ውድድሩ እስከ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም እንደሚቀጥል ታውቋል።... Read more »

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሞናኮ ዳይመንድ ሊግ ፍጥጫ

የ2025 ዳይመንድ ሊግ አስረኛ መዳረሻ የሆነችው የፈረንሳይ ከተማ ሞናኮ ዛሬ በተለያዩ ርቀቶች በርካታ ፉክክሮችን ታስተናግዳለች። በዚህ ውድድር ከሚጠበቁ ፉክክሮች አንዱ በወንዶች 5ሺህ ሜትር የሚካሄደው ነው። ይህን ውድድር ተጠባቂ ያደረገው ደግሞ የርቀቱ ኮከብ... Read more »

ስፖርቱን ለመታደግ ፖሊሲ እስከ ማሻሻል የተወሰደ ርምጃ

የኢትዮጵያን ስፖርት በሁሉም ረገድ በሚገባው ልክ እንዳያድግ እግር ከወርች ያሰሩት ችግሮች ብዙ ናቸው። ከነዚህ ችግሮች አንዱ በ1990 ዓ.ም ፀድቆ ተግባር ላይ የዋለው ብሔራዊ የስፖርት ፖሊሲ ይገኝበታል። ይህም ለሀገሪቱ ስፖርት ስብራት ትልቅ ድርሻ... Read more »

ለዓለም ሻምፒዮና የሚያበቃ ሰዓት የማስመዝገብ ትግል

በቶኪዮ የሚካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊጀመር ዛሬ 64 ቀን ይቀረዋል። በዚህ ትልቅ የአትሌቲክስ መድረክ በመካከለኛና ረጅም ርቀት እንዲሁም በማራቶን ውጤታማ ይሆናሉ ተብለው ከሚጠበቁ ሀገራት አንዷ ኢትዮጵያ ነች። ለዚህም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ... Read more »

በዓለም ሻምፒዮና የመሳተፍ ዕድል ያላቸው ኢትዮጵያውያን ክዋክብት

የ2025 የቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊካሄድ ከሁለት ወር ያልበለጠ ጊዜ ይቀረዋል። ከመካከለኛ እስከ ረጅም ርቀት እንዲሁም ማራቶን ለውጤት ከሚጠበቁ ሀገራት አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያም በዓለም ሻምፒዮናው በተለያዩ ርቀቶች የሚወክሏትን አትሌቶች ከወዲሁ እየለየች ትገኛለች።... Read more »

የ5ሺ ሜትር ክዋክብቶች የሂውጂን ዳይመንድ ሊግ ፍጥጫ

የሂውጂን ዳይመንድ ሊግ ዛሬ ሲካሄድ በተለያዩ ርቀቶች በርካታ ክዋክብት አትሌቶችን ያፋልማል። በሴቶች 5ሺ ሜትር የሚደረገው ፉክክር ግን ከሁሉም በላይ የርቀቱን በርካታ ክዋክብት አትሌቶች በማፋለም ይበልጥ ትኩረት አግኝቷል። የ5ሺ ሜትሩ ፍልሚያ የርቀቱን አምስት... Read more »

የሂውጂን ዳይመንድ ሊግ የ10ሺ ሜትር ፍልሚያ

የአትሌቲክሱ ዓለም ነገ ሙሉ ትኩረቱ ወደ አሜሪካ ኦሪገን ግዛት ሂውጂን ዳይመንድ ሊግ ይሆናል። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ከአርባ ሀገራት የተውጣጡ ከ300 በላይ ክዋክብት አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች በሀይዋርድ ፊልድ በሚካሄደው የሂውጂን ዳይመንድ ሊግ መፋለማቸው... Read more »

ፌዴሬሽኑ ያሳለፈውን ውሳኔ እንደማይቀለብስ አስታወቀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከትናንት በስቲያ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አስር ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎች ማሳለፉ ይታወሳል። ይህንንም ተከትሎ በርካታ ውዝግቦች የተነሱ ሲሆን፣ ፌዴሬሽኑም ትናንት በጋዜጣዊ መግለጫ ምላሽ ሰጥቶባቸዋል። የፌዴሬሽኑ... Read more »