
ሕይወት በብዙ ውጣ ውረዶች የተሞላች በመሆኗ ብዙዎች ሲወጡ ሲወርዱ፤ ሲወድቁና ሲነሱ፤ መመልከት የተለመደ ነው፡፡ ታዲያ ይነስም ይብዛ ሰው ሁሉ በህይወት ሲኖር የህይወትን ውጣ ውረድ ሳያጣጥምና ሳይፈተን ያለፈ አይኖርም ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ቁም... Read more »

27ኛው የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበር ዓመታዊ ውድድር ከትናንት በስቲያ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ተጀምሯል። ለሃያ አምስት ዓመታት ተካሂዶ ባለፈው ዓመት ብቻ በኮቪድ-19 ስጋት ሳይካሄድ የቀረው ይህ ውድድር ዘንድሮ የወረርሽኙ... Read more »

ዓለም በርካታ ጨካኝና አረመኔ ቡድኖች አይታለች። ከሰው ልጅ ሞራልና ስብዕና ባፈነገጠ መልኩ የንጹሃን ደም የሚጠጡና በሰው ልጅ መከራና ስቃይ የሚረኩ በላኤሰቦች ዓለማችን በጉያዋ ታቅፋ ኖራለች፤ አሁንም የሀገራትና የህዝቦች መከራ ሆነው የንጹሃንን ደም... Read more »

የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በችግኝ ተከላ ረገድ እየተደረገ ካለው ርብርብ ጎን ለጎን የደን ጭፍጨፋን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ ስራ ሊሰራ እንደሚገባ ይታመናል፡፡ ይሁንና በርካታ ሀገራት ለችግኝ ተከላ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ ያሉትን ያህል... Read more »

አፍጋኒስታንን ሲያስስተዳድሩ የነበሩት ታሊባኖች እንደ ጎርጎሮሲያዊያኑ በ2001 ሥልጣናቸውን ቢያጡም፤ ለ20 ዓመታት ተዋግተው መልሰው ሥልጣን በእጃቸው ማስገባት ችለዋል፡፡ ታሊባኖች ከአሜሪካ ጋር ለሁለት አሥርት ዓመታት ጦርነት ላይ እንጂ ድርድር ውስጥ አልነበሩም። ከሦስት ዓመት በፊት... Read more »

በፊልም ታሪክ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑት እና ብዙ ተመልካች ካገኙት ፊልሞች መካከል አንዱ ‹‹ጌም ኦፍ ትሮንስ›› /Game of Thrones/ የተሰኘው ፊልም ባለ 8 ምእራፍ ፊልም ነው፡፡ በ207 ሀገራት እንደታየ እና በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር... Read more »

ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፈራረስና የጥቂት ቡድኖችን ጥቅም ለማስከበር ሲያካሂዳቸው ከነበሩ መጠነ ሰፊ ትግሎች መካከል አንዱ በህዝቡ ዘንድ የሀሰት የስነ ልቦና ጦርነትን ማካሄድ ነው። ይህንንም ከትጥቅ ትግል አንስቶ መንግስት በሆኑበት ጊዜና ዛሬም በሽብር ስራ... Read more »

ባለፉት 9 ወራት አሸባሪው ህወሓት በሀገር ላይ በፈጸመው ክህደት ሳቢያ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ከባድ ፈተና ውስጥ ቆይተዋል። የፈተና ዘመን ከምንም ጊዜ በላይ ያጠነክራል እንደሚባለውም ኢትዮጵያውያን ከየትኛውም ጊዜ በተሻለ መልኩ አንድነታቸውንና ወንድማማችነታቸውን አጠንክረው ከሀዲዎችንና... Read more »

በአገራችን ብዙ ጊዜ ሲዋከቡና ሲንገላቱ ከሚስተዋሉት (ልክ እንደ “አርቲስት”፣ “ዴሞክራሲ” ወዘተ) “ቃላት” (ጽንሰ-ሃሳቦች/አሃዞች) አንዱ ፍልስፍና ነው። ለዚህ ሁሉ ቃል ስቃይ ዋናው ምክንያት ደግሞ፤ “ሁላችንም” እንደምናውቀው ድፍረት ነው። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ደጋግመው “በሰለጠነው... Read more »

ሁልጊዜም ከመንጋቱ በፊት ድቅድቅ ጨለማ ይሆናል። በምሽትና በንጋት ሽግግር ውስጥ ያላለፈ ሀገርና ትውልድ የለም። ብርቱው ጨለማ የንጋቱ ጸዳል አብሳሪ ስለሆነ፣ መቼም ቢሆን “ይኼ ምሽት እንደጨለመ ቢቀርስ?” ወይንም ‘ንጋት ባይመጣስ?’ ብለን አንሠጋም። ንጋቱ... Read more »