እግራችንን እንሰብስብ፤ ቤታችን እንዝጋ!

 የአለም አቀፍ ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ለሚደረገው ጥንቃቄ እያሳየነው ያለነው ዝግጁነት እንደ ጣሊያን ዋጋ እንዳያስከፍለን እሰጋለሁ። ብዙዎችም ሊመጣ የሚችለውን ችግር ቀድመው በመተንበይ እያስጠነቀቁን ነው። ነገር ግን አፍንጫው ላይ ነጭ ሽንኩርት፣ ሎሚና... Read more »

«ጋንች» ዕድሜ ያልበገረው

   ብዙዎች «ጋንች» በሚለው ስማቸው ያውቋቸዋል።በተለይ የመርካቶ፣ የአውቶቡስ ተራ፣ የአባኮራን ሰፈር ልጆች በዚህ መጠሪያቸው ነው የሚለዩዋቸው።የዛሬውን የ79 ዓመት አዛውንቱን በቀለ አለሙ።ቁመተ ለግላጋውን በአካል ለተመለከታቸው በ60ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ይመስላሉ።ነገሩ ግን ወዲህ... Read more »

በገና- የመጋመድ አሃድ የጣዕሞች ልኬት

   ወሩ መጋቢት ወቅቱ ደግሞ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቁ የአብይ ፆም ላይ እንገኛለን። በዛሬው የኪነ ጥበብ አምድ ላይም ይህን ታላቅ ፆም ምክንያት በማድረግም ስለ በገና በስፋት መዳሰስ ፈቅደናል። ነገሩ እንዲህ... Read more »

ዶክተር ካትሪን ሀምሊን

   • “የኢትዮጵያ እናቶች እናት” በመባል የሚታወቁና የረጅም አመት የማህጸን ሀኪም በመሆን ያገለገሉ ናቸው። •እ.አ.አ በ1924 ሲድኒ አውስትራሊያ ውስጥ ተወለዱ። •እ.አ.አ በ1959 ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ እቅዳቸው ሦስት ሳምንት የመቆየት ብቻ ቢሆንም በርካታ... Read more »

አንዳንድ እውነታዎች ስለ ታላቁ ህዳሴ ግድብ

 የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በ2003 ዓ.ም ተጀመረ። • ግድቡ ሲጠናቀቅ ከ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በላይ ቦታ ይይዛል። • የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለመሙላት የሚወስድባት ጊዜ እስከ ሰባት አመት ነው። •... Read more »

አንድ ላይ ተሰባስቦ መጫወት ለኮሮና ቫይረስ ያጋልጣል

 ልጆች ሰላም ናችሁ! ከኮሮና ቫይረስ ራሳችሁን እየጠበቃችሁ እንደሆነ እገምታለሁ። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። እናንተም ሙሉ ጊዜያችሁን የምታሳልፉት በቤታችሁ ነው። ስለዚህ እራሳችሁን በቀላሉ ከሰዎች ንክኪ ማራቅ ትችላላችሁ ማለት ነው።... Read more »

እንጠንቀቅ! እንጠንቀቅ! እንጠንቀቅ!

  ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ወረርሽኝ ሲል የፈረጀው የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገራችን ከገባ ሁለት ሳምንታትን አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜ ውስጥም 16 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። እነዚህ ሰዎች ከውጪ ወደ ሀገር ቤት... Read more »

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል

 ለግድቡ መዘግየት ምክንያቱ የሜቴክ አፈጻጸም ዝቅተኛ መሆን ነበር አዲስ አበባ፡- ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በዘንድሮው ዓመት አንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል። ለግድቡ መዘግየት ምክንያቱ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አፈጻጸም ዝቅተኛ... Read more »

ማህበራቱ የኮሮና ወረርሽኝ ተጽዕኖን ለመቋቋም በግንባር ቀደምትነት እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ፡- የኮሮና ወረርሽኝ በሚያደርሰው ጫና የሚፈጠረውን የገበያ አለመረጋጋት ተጽዕኖ ለመቋቋም የህብረት ስራ ማህበራት በግንባር ቀደምትነት እንደሚሰሩ የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

ከውሃ አሞላል ድርድሩ በስተጀርባ የግብጽ ቁማር

ግብጽ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌትና አተገባበርን አስታካ የውሃ ክፍፍልን በውል በማሰር ቁማር መጫወት እንደምትፈልግ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባላት ይገልጻሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባል... Read more »