ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ከረማችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች? እንዲህ በከፋ ዘመን የእግዜር ሠላምታን እንኳ በቅጡ ለመለዋወጥ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ወገኖቼ። አምላክ ካልታረቀን ምንም ማምለጫ እንደሌለን መቸም አሁን አሁን ያልተገለጠልን ሰዎች አለን ብዬ... Read more »

ከነጋድራስ ኃይለ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል እስከ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ በተሻገረው የዘመናዊ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና የዲፕሎማሲ የደለበ ታሪክ እንደ አቶ ስዩም መስፍን የሀገርን ጥቅም አሳልፎ የሰጠና በሕዝብ እና በሀገር... Read more »

የከተማም ሆነ የከተሜነት ብያኔ እንደየአገሩ ይለያያል። ከተማ የሚለውም እንደየአገሩ የህግ ብያኔ ይሰጥበታል። ከዚህም የተነሳ እርግጠኛ የሆነና ሁሉንም የሚያስማማ ብያኔ አለ ማለት ይከብዳል። ነገር ግን በግርድፉ ህዝቦች ተጠጋግተው የሚኖሩበት፣ ለኑሮ ስርዓታቸው ደግሞ ቦታም... Read more »
ሻምበል ባሻ ዘውዴ መታፈሪያ ገና በሁለት ዓመታቸው እናታቸውን በማጣታቸው አጎታቸው ናቸው በእንክብካቤ ያሳደጓቸው፤ በልጅነት ዕድሜያቸው ለወታደር የሚሰጠው ካፖርትና ጫማ አማልሏቸው ከሚኖሩበት ሸዋ ክፍለ አገር ካራ ቆሬ ከተማ ተመልምለው ከ500 ወጣቶች ጋር በ1948... Read more »

የግብርና ምርቶችን በዘመናዊ መንገድ በማቀነባበር ለሃገር ውስጥና ለውጪ ሃገር ተጠቃሚዎች ለማቅረብ ታስበው በአራት ክልሎች እየተገነቡ ካሉት ፓርኮች አንዱ የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ነው። የፓርኩ ግንባታ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ አዳሚ ቱሉ ወረዳ... Read more »

በሀገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ግጭቶች እዚህም እዚያም ይቀሰቀሱ አንደነበር ይታወሳል።በሶማሌ ክልል፣ በሲዳማ ዞን፣ በወለጋ እና ጉጂ ዞኖች፣ በአማራ ክልል እና በሌሎችም ተመሳሳይ የሰላም እጦቶች በተከሰተባቸው አካባቢዎች ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የመከላከያ ሠራዊት መሰማራቱ... Read more »

ኢትዮጵያ ከግብርናው ዘርፍ በመቀጠል ከፍተኛ በጀት የምትመድበው ለኮንስትራክሽን ዘርፉ ነው። ዘርፉም በምላሹ በመሰረተ ልማት ፣በቤቶች ልማት እና በመሳሰሉት በሚያከናውናቸው ተግባሮች የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማሳደግ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፤ ከፍተኛ የስራ እድል በመፍጠርም ይታወቃል። የኮንስትራክሽን... Read more »
የመንገድ ግንባታ ለማካሄድ ወደ ስራ ሲገባ ከሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች አንዱ የወሰን ማስከበር ነው::ወሰን በወቅቱ ተከብሮ ተቋራጮች ወደ ግንባታ ካልገቡ የመንገድ ልማቱን ያጓትታል፤ይህ በመሆኑም ልማቱን ሲጠይቁ የኖሩ ወገኖች ምላሽ ይዘገያል::መንግስትም ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል:: ወሰን... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ፣ በዓለም፣ በአህጉራችን አፍሪካ፣ እንዲሁም በአገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ስጋት የደቀነ ወረርሽኝ ነው። በአሁኑ ወቅት ይህን ወረርሽኝ መግታት እና መከላከል ትልቅ አገራዊ የትኩረት አጀንዳ... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ፣ በዓለም፣ በአህጉራችን አፍሪካ፣ እንዲሁም በአገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ስጋት የደቀነ ወረርሽኝ ነው። በአሁኑ ወቅት ይህን ወረርሽኝ መግታት እና መከላከል ትልቅ አገራዊ የትኩረት አጀንዳ... Read more »