
አዲስ አበባ፡- የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተለየ ስርዓተ ትምህርት አዘጋጅተው ልዩ ተልእኮ በመውሰድ የተለዩ ምሩቃንን የሚያፈሩ ለማድረግ ትኩረት መስጠቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስትር ደኤታው ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

በኢፌዴሪ ህገመንግስት አንቀጽ 29 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ላይ እንደተመለከተው፤ የፕሬስ እና የሌሎች መገናኛ ብዙሃን እንዲሁም የስነ ጥበብ ፈጠራ ነጻነት ተረጋግጧል:: የፕሬስ ነጻነት በተለይ የቅድሚያ ምርመራ በማንኛውም መልኩ የተከለከለ መሆኑን እንዲሁም... Read more »

ዓድዋ፡- በዓድዋ ጦርነት ኢትዮጵያውያን ዓርበኞች የነበራቸው የመተባበር፤ የመደጋገፍና ለሀገራዊ ጉዳይ ቅድሚያ የመስጠት ተግባር በዛሬው ትውልድም ሊደገም እንደሚገባ ተገለጸ። 124ኛው የዓድዋ ድል በዓል ትናንት በዓድዋ ከተማ በተከበረበት ወቅት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እንደገለጹት፤ የዓድዋ... Read more »

በመሃል አዲስ አበባ የሚገኘው የዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ ገና በጠዋቱ በበርካታ ህዝብ ተከቧል። ፖሊሶች ህዝቡ ወደ መሃል እንዳይጠጋ አጥር ሰርተው ይጠባበቃሉ። የኢፌዴሪ መከላከያና የፌዴራል ፖሊስ ማርሽ ባንዶች እየተፈራረቁ የሚያሰሟቸው ሀገራዊ ጥኡም ዜማዎች የታዳሚያንን... Read more »

የዓድዋ ድል ኢትዮጵያ ለቅኝ ገዥዎች አልበገር ባይነቷን ያሳየችበት፣ በዚህ በመላው ዓለም የገነነችበትና የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ህዝብ ድል ነው። ኢትዮጵያም ይህን የዓድዋ ገድል በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በሀገር ደረጃ... Read more »

ከመቶ ሃያ አራት ዓመታት በፊት ፋሺስት ጣሊያን በአምባገነኑ ቤኒቶ ሞሶሎኒ እየተመራ ኢትዮጵያን ወረረ። ምስጋና ለማይዘነጉት ጀግኖቹ አርበኞቻችን ይግባና ደማቸውን አፍሰው፣ አጥንታቸውን ከስክሰው ሞሶሎኒና ግብረአበሮቹ ብዙም ሳይደላደሉ ከአገር ቤት በቅሌት ተባረሩ። ይህም ታላቅ... Read more »

9በመንግስት እምብዛም ትኩረት ካላገኙ የህክምና አይነቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በዚህ የህክምና ዘርፍ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ቁጥርም ከአርባ አንድ እንደማይበልጥ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ከእነዚሁ ባለሙያዎች ውስጥ ግማሽ ያህሉ ደግሞ በጡረታ በመገለላቸው ከሙያው ርቀዋል፡፡ ህክምናውን የሚፈልጉ... Read more »

ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት መንግስት ፕሬስን የሚመለከት አንድ ህግ ባረቀቀበት ወቅት በውስጡ ‹‹የሚዲያውን ስነ ምግባር መንግስት ይቆጣጠረዋል›› የሚል አንቀጽ ተካቶበት ነበር፡፡ ይህ ጉዳይ አሳሳቢ ስለመሆኑም የሚመለከታቸው በጎ ፈቃደኛ አካላት በወቅቱ በግዮን ሆቴል... Read more »
የግብርናው ዘርፍ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት መሆኑ ይታወቃል፡፡ መንግስት ይህ ወሳኝ የኢኮኖሚ ዘርፍ ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ የግብርና ግብአቶችን በማቅረብ፣ ባለሙያዎችንና አርሶ አደሮችን በማሰልጠን፣ በዘርፉ ለሚደረጉ ምርምሮች ድጋፍ በማድረግ ፣ወዘተ. እየሰራ ነው፡፡ የግብርናው... Read more »
የልዕለ ኃያሏ አገር መሪ ዶናልድ ትራምፕ ከቀናት በፊት የ36 ሰዓታት በረራ በማድረግ የህንድን ምድር ሲረግጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ተጨንቀውና ተጠበው ባዘጋጁት አስደማሚ የአቀባበል ስነስርአት በፍቅርና በስስት ተቀብለዋቸዋል፡፡ የኒውዴህሊው መንግስት አዲስ ያስገነባውና... Read more »