‹‹ክፉ ጎረቤት እቃ ያስገዛል››

የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የሰሞኑ አጀንዳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ነው። ህዳሴ ግድብ ከፍተኛ መስዋእትነት እየተከፈለበት ግንባታው አሁን 71 በመቶ ደርሷል። ህዝቡም ተርፎት ሳይሆን ከጎደሎው እየቆጠበ ለግንባታው የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል እያረጋገጠ ይገኛል።... Read more »

‹‹የኢትዮጵያና አሜሪካ ግንኙነት የወዳጅነትና የመፈቃቀድ እንጂ የግዴታ አይደለም››- ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖበአአዩ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ

አዲስ አበባ፡- ‹‹ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት የወዳጅነትና የመፈቃቀድ ነው እንጂ የግዴታ አይደለም።›› ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ገለፁ። ፕሮፌሰር... Read more »

ሴቶች የሚፈጠሩ ዕድሎችን እንዲጠቀሙ ከራስ የጀመረ ሥራ ማከናወን ይገባል

አዲስ አበባ፡- ሴቶች የሚፈጠሩ ዕድሎችን ሁሉ እንዲጠቀሙ ለማድረግ ከራስ የጀመረ ሥራ ማከናወን እንደሚገባ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ትናንት በመሥሪያ ቤቱ ባከበረበት ወቅት የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌትነት... Read more »

የህዝብ አንድነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ ይወሰዳል

አዲስ አበባ፡- መንግሥት የህዝብ አንድነትና አብሮነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንገለፁት፥ በህዝባዊ መድረኮችና... Read more »

ለሰላም የተመረቁ ዋስትናዎች

እቴነሽ ሽብሩ ትባላለች። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በሳምንቱ መጨረሻ በ30ኛ ዙር ካስመረቃቸው የፖሊስ አባላት መካከል አንዷ ናት። እቴነሽ፣ ‹‹ሰላም የሁሉም መክፈቻ ቁልፍ ናት፤ በአንድ አገር የሰላም አየር እንዲነፍስ ደግሞ የሁሉንም ኃላፊነት መቀበል ብሎም... Read more »

በአዲስ አበባ አንድ ሺ የግል ታክሲዎችን ለማስገባት ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- የከተማዋን የትራንስፖር ችግር ለመፍታት በተያዘው በጀት ዓመት አንድ ሺ የሚሆኑ የግል ታክሲዎችን ለማስገባት መታቀዱን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ። በመንግሥት ሦስት ሺ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶችን ለማስገባት እየተሠራ መሆኑንም ገለፀ።... Read more »

ባለፉት ሦስት ዓመታት

ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የማምረቻ መሣሪያዎች ተሠራጭተዋል አዲስ አበባ፡- የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ባለሥልጣን ባለፉት ሦስት ዓመታት ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣባቸው... Read more »

ተፈልጎ ያልተገኘው የዘመናዊ ፍሳሽ አገልግሎት

አቶ ሰለሞን ተስፋዬ የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቤቴል አካባቢ ነዋሪ ናቸው። በልማት ኮሜቴ ውስጥ ይሠራሉ። ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር በአካባቢው ከተዘረጋ አምስት ዓመት እንደሞላው ጠቅሰው፣ ባለሥልጣኑ ቤት ለቤት ሊያገናኝላቸው እንዳልቻለ... Read more »

የአገር ውስጥ ፈርኒቸር አምራቾች ተስፋና ስጋት

በኢትዮጵያ የፈርኒቸርና የቤተ ውበት ኢንዱስትሪ መስክ በሚፈለገው ልክ ያልተስፋፋ ከመሆኑም በላይ ዘርፉ ለሆቴሎችና ለመዝናኛ ስፍራዎች ብቻ የተፈቀደ ይመስል ተረስቶ ቆይቷል። ይሁን እንጂ በአሁን ወቅት በመንግስት እና በግለሰቦች ዘንድ ዘርፉን ለማነቃቃት በተሰሩ የተለያዩ... Read more »

ኢትዮጵያ የአበረታች መድሃኒት ስጋት ካለባቸው አገራት ተርታ አልወጣችም

በአትሌቲክስ ስፖርት በተለይም በረጅም ርቀቶች ውጤታማ የሆነችው ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከአበረታች መድሃኒት ተጠቃሚነት ጋር በተያያዘ በትኩረት ከሚታዩ ጥቂት አገራት መካከል አንዷ እንደነበረች ይታወሳል። ይሁን እንጂ ለዓመታት ባከናወነችው ስራ ለሌሎች አገራት ተሞክሮ የሚሆን... Read more »