የኮሮና ቫይረስ እና ክፉ ልማዶቻችን

ያለፉትን ሰንበቶች (ቅዳሜ እና እሁድ) ቤቴ አረፍ ብዬ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን እያዟዟርኩኝ እመለከት ነበር። አልጀዚራ፣ ቢቢሲ፣ ሲኤንኤን፣ ቪኦኤ…በሚገርም ሁኔታ ዜና እና ትንታኔያቸው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ብቻ የጎላበት ነበር። የእኛዎቹ እነኢቲቪም እንደዚያው። ምናልባትም... Read more »

የኦሮሚያ ክልል ከ600 ሺ በላይ የአቮካዶ ችግኞችን ሊያከፋፍል ነው

አዲስ አበባ፡- ከ600 ሺ በላይ “ሀስ” የተባለ የአቮካዶ ዝርያን ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት መዘጋጀቱን የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ምክትል ሀላፊና የቡናና ፍራፍሬ ዘርፍ ቡድን መሪ አቶ... Read more »

በቦንድ ሽያጭ ሳምንት ህብረተሰቡ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ትናንትና መጋቢት 15 ቀን 2012 በተጀመረውና በቀጣይ ለአንድ ሳምንት በሚቆየው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ሳምንት እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ህዝቡ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ባለሥልጣን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት •ትርፍ በጫኑ 276 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ •ስለወረርሽኙ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ከ10 ሺ በላይ በራሪ ወረቀቶችን አሰራጭቷል •ከስድስት ሺ በላይ ተሽከርካሪዎች ላይ ስለቫይረሱ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ባለሥልጣን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ባደረገው ጥብቅ ቁጥጥር በአንድ ሳምንት ውስጥ ትርፍ ጭነው በተገኙ 276 የታክሲ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ገልጿል። በባለስልጣኑ የስምሪት ቁጥጥር ዳይሬክተር... Read more »

“እጃችሁን ታጠቡ – ያለ ውሃ” በጀሞ አንድ

የዓለም የጤና ድርጅት የዓለም የጤና ስጋት ብሎ ባወጀው በኮረና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የመጀመሪያ ተጠቂ የሆነው ሰው መጋቢት አራት ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ መገኝቱ ይፋ ተደርጓል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የጤና ባለሙያዎች ማህበረሰቡ እንዴት እራሱን... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ራሳቸውን ጠብቀው ህብረተሰቡ ራሱን መከላከል እንዲችል የሚያግዝ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ በቀበሌ ደረጃ ላሉ አመራሮች እየተሰጠ መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ በማህበራዊ ሚዲያዎችና አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፓርቲው አባላቱን በብዛት እየሰበሰበ ስልጠና እየሰጠ... Read more »

የአፍቅሮተ ራስ ኳራንቲን አያስፈልገንም ይሆን?

“መቻቻልን ናቅን፤ ለፀብ አሟሟቅን፣ ለአመፅ ስንነሳ፤ ለሰላም ወደቅን፣ ሀገር ስትቃጠል፤ ከዳር ሆነን ሞቅን። ” በብልህ ብዕር የተከሸኑት እነዚህ ሦስት ስንኞች የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚገባ የመግለጽ ብቃት አላቸው። (የታላቁን የጥበብ ሰው የጸጋዬ ገ/መድኅንን... Read more »

ቆረና

የመዳፍ አንባቢዎች ሥራ ደርቷል:: እሁድ ጠዋት ከሩጫ ስመልስ አንድ ማስታወቂያ ተመለከትኩ:: «በተቀጣጠለው የእጅ መታጠብ አብዮት ምክንያት በአዲስ መልክ መዳፍ ማንበብ ጀምረናል» የሚል:: ወረድ ብሎ «በሳኒታይዘር ምክንያት ከዚህ ቀደም በማይስክሮኮፕ እንኳን የማይታዩ ጥቃቅንና... Read more »

ካናዳ ከቶኪዮ ኦሊምፒክ እራሷን አገለለች

ካናዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት በዚህ ዓመት ይካሄዳል ተብሎ ከሚጠበቀው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ራሷን ማግለሏን ቢቢሲ ዘግቧል። ጃፓን ለማስተናገድ ለዓመታት ስትዘጋጅለት የነበረው የ2020ው ኦሊምፒክ ውድድር ከአራት ወራት በኋላ በሐምሌ ወር የሚካሄድ ቢሆንም በቫይረሱ ስርጭት... Read more »

ለእጅ ኳስ ስፖርት 40 ዓመታት የተዘረጉ እጆች

በኢትዮጵያ የእጅ ኳስ ስፖርት ታሪክ ውስጥ አንቱታን ማትረፍ ችለዋል። የእጅ ኳስ ስፖርትና እርሳቸው የሚነጣጠሉ አለመሆኑን ብዙዎች ይመሰክሩላቸው። ለእጅ ኳስ ስፖርት ጥልቅ ፍቅር ያላቸው ኢንስትራክተር አሰፋ ገለቱ። በእጅ ኳስ ስፖርት በብሄራዊ ቡድን ደረጃ... Read more »