የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት ቁልፍ እንደሆነ መዘንጋት ሞኝነት ነው። በአገራችን ለበርካታ ዓመታት የሕዝቦችን ጥያቄ ወደ ተገቢው የዴሞክራሲ ባሕል መንገድ ማስገባት አልተቻለም ነበር። ጉዳዩን ወደኋላ አርዝመን ካየነው ምናልባትም ከታኅሣሡ ግርግርና ከተማሪዎች እንቅስቃሴ... Read more »

አንድን አገርና ሕዝብ የሚፈታተኑ ችግሮች ጎልተው የሚወጡትና ተግዳሮት የሚሆኑት በለውጥ ወቅት ስለመሆኑ ብዙ የማህበረሰብ ሳይንስ ተመራማሪዎች የሚጋሩት እውነታ ነው። አንድም ለውጡ ይዞት የሚመጣው ሀሳብ በራሱ ለመለወጥ የተዘጋጀ ወይም በሂደት የተለወጠ ኃይል የመፈለጉ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የጎርጎራና አካባቢው ያለውን የኢኮ ቱሪዝም ሀብት ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ። የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሽ ግርማ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ ጎርጎራና አካባቢው የውሃ ተኮር ቱሪዝምና የባህልና... Read more »

አዲስ አበባ፡- የህብረተሰቡን ችግር ሊያቃልሉ የሚችሉ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን ከህብረተሰቡ ጋር ለማስተዋወቅና ለማስረጽ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ኃላፊው አቶ አሻግሬ ጀምበሬ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤... Read more »

አዲስ አበባ:- ደም አፋሳሽ የሆኑ ድርጊቶችን የሚደግፍ ሰው ሰይጣናዊ መንፈስ ያለበት እንደሆነ ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ዑለማ ምክር ቤት አባልና የሰላም ዘርፍ ሃላፊ ሼህ መሀመድ ሲራጅ ገለፁ። በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ የሚታዩ ነገሮች ደስ... Read more »

ደባርቅ:- የግብጽ ጩኸት ኢትዮጵያ ካደገችና ከበለጸገች የአፍሪካ የኃይል ሚዛን ስለሚያጋድል ተቀባይነትና ተደማጭነት አጣለሁ ከሚል ስጋት የመነጨ እንደሆነ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ አስታወቁ። ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ በተለይ... Read more »

አዲስ አበባ፦ በሕገወጥ መንገድ ወደ አገር ውስጥ ሊገባ የነበረ 186,240 ገጀራ መያዙን የገቢዎች ሚንስቴር አስታወቀ። በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች አስመጪው ሕጋዊ እንደሆነ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑን ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ በድረ ገጹ ትናንት... Read more »

ቦጋለ አበበ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ። ስምምነቱ በየደረጃው የሚገኙ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድኖች፣ የተለያዩ ሊጎችንና የፌዴሬሽኑ ሰራተኞችን የሕክምና አገልግሎት እንዲያገኙ እንደሚያስችል... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ገለታ ሐይሉ ይባላሉ።በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ደራሼ ወረዳ ነው ተወልደው ያደጉት።ከአርሶአደር ቤተሰብ የተገኙት አቶ ገለታ በቤተሰብ አቅም ማነስ ትምህርታቸውን ከ12ኛ ክፍል በላይ ለመቀጠል አልቻሉም።በሥራ ራሳቸውን መለወጥ ግድ በመሆኑ በንግድ ሥራ... Read more »

አስቴር ኤልያስ የትኛውም ወገን ተለሳለሰም በአቋሙም ፀና ኢትዮጵያ ከህዝቧ ጋር የደም ትስስር ያህል የጠበቀ ቁርኝት ያለውን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛውን ዙር ውሃ ከመሙላት የሚያስጥላት የትኛውም ዛቻም ሆነ ትንኮሳ የለም። ኢትዮጵያ የምታደርገውን... Read more »