የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »

የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »

“ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል” – አቶ ኃይሉ አዱኛ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አቅሞችን አስተባብሮ መጠቀም ያስፈልጋል

– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »

የሞተር ስፖርት አሶሴሽን በመንገድ ደኅንነት ዙሪያ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »

ሞጆ ከተማን የቆዳ ኢንዱስትሪ ማእከል ለማድረግ

ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሀብት ከአፍሪካ ተከታይ እንጂ ቀዳሚ የላትም፡፡ ከቆዳ ኢንዱስትሪው የምታገኘው ገቢ በአንፃሩ ሃብቷን የሚቀራረብ አይደለም። ኢንዱስትሪው በዓመት እስከ 500 ሚሊዮን ዶላር የማግኘት ትልቅ አቅም ቢኖረውም ኢትዮጵያ ግን ከ100 ሚሊዮን ዶላር... Read more »

ከውጪ የሚገቡ የብረታ ብረት ምርቶች በሀገር ምርት ተተክቷል

መላኩ ኤሮሴከውጭ የሚመጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት፤ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ ሸቀጦችን ፍላጎት በመጨመር ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት እንደሚረዳ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ። በርካታ ያደጉ እና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትም የሀገር ውስጥ ምርቶችን በማስፋፋት እና በማስተዋወቅ... Read more »

የኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ ችግር ለማቃለል

የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ በኢትዮጵያ ከተጀመረ ጀምሮ ላለፉት ዓመታት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የነበሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የገቢ አቅም በማሳደግና ድህነትን በማስወገድ አገሪቱ ላስመዘገበችው ኢኮኖሚያዊ እድገት ሁነኛ ድርሻን እያበረከተ ይገኛል። ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች... Read more »

በኢንዱስትሪው መንደር የምርት ጥራትና ደህንነትን ለማስጠበቅ

በዘመናዊው የኢኮኖሚ ምህዋር ነፃ ገበያ የፈጠረው የወቅቱ የግብይት ስርዓት ኢንዱስትሪ መር በሆኑት ሀገራት የምርት ደህንነትና ጥራት ከዋጋው በላይ ከፍተኛ ትኩረት እየተሰጠው ይገኛሉ። በርካታ ሀገራት ከምርት ብዛት ወደ ምርት ጥራት የአሰራር ስርአት አምራቾች... Read more »

ለአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ

“ሃገራዊ ጥሪ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት” በሚል መሪ ሃሳብ ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ አምራቾችና ባለ ድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ሃገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በዚህ ሃገራዊ ዓውደ ርዕይ ከሁሉም... Read more »