ሳይንስ ሼርድ ካንፓሱ የሚሰጠው ትምህርት ከመደበኛው የተለየ አይደለም

አዲስ አበባ፣ በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ቀዳማዊ ምኒልክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ አላማ በተግባር የተደገፈ ትምህርት በመስጠት የላቁ ተመራማሪዎችን ማፍራት ቢሆንም በተግባር ግን ከመደበኛው ትምህርት የተለየ ትምህርት እየሰጠ አይደለም፡፡ ስሜ አይጠቀስ ያሉት የሼርድ ካንፓሱ... Read more »

የመምህራንን ችግሮች በመፍታት የትምህርት ጥራትን የማረጋገጥ ጅማሮ

የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ በአጠቃላይ ከ300 በላይ የሚሆኑ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚያስተምሩ ከ20 ሺህ በላይ መምህራንን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ የተደራጀ የሙያ ማህበር ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ከአጠቃላይ... Read more »

‹‹ተማሪዎችን የመፍትሔ አካል ማድረግ ከድንጋይ ውርወራ እንዲቆጠቡ ያደርጋል›› – አቶ ዓሊ ሁሴን የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት

በ2000 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራውን የጀመረው የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት በሰባት ኮሌጆች ከሰባት ሺ አምስት መቶ በላይ ተማሪዎችን በመደበኛ መርሐ ግብር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ነው፡፡ ተቋሙ አምስት የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን እንዲሁም በ38... Read more »

እልህ አስጨራሹ የሽግግር ትግል

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ የአገሪቱ ኢኮኖሚ በዝቅተኛና በመካከለኛ ደረጃ የሚያስፈልገውን የሠለጠነ ሙያተኛ በማፍራትና ቴክኖሎጂ በማቅረብ በኩል ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ዕሙን ነው፡፡ በመሆኑም ዘርፉ አገሪቱ ከግብርና መር ወደ ኢንደስትሪ በምታደርገው ኢኮኖሚያዊ ሽግግር... Read more »

ሁከትና ትምህርት በአንድ ማዕድ

‹‹ዝዋይ አዋሳ ዝዋይ…›› በአንድ በኩል የሚሰማ የተሽከርካሪ ረዳቶች ድምፅ ነው። በሌላኛው ጠርዝ የቀኑን ብርሃን በጫት መቃምና በሺሻ የሚያሳልፉ የዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ሌቱን ሲዋትቱ የሚያድሩ የወሲብ ተዳዳሪ ሴቶች የምሬት ሕይወታቸውን የሚያሳብቅ ጫጫታ አዕምሯቸው... Read more »

የዋርካው መጠለያ – የአገር ሰላምና እድገት

የሰውን ልጅ በእውቀት የሚወልድ የሙያ ሁሉ አባት ነው፤ መምህርነት። እውቀትና ትምህርት ባለበት ሁሉ መምህር አሻራው በአንድም በሌላም መልኩ ይገኛል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ደግሞ መምህራንን እንደ ዋርካ ናችሁ አሏቸው። ጥላ... Read more »

በኦሮሚያ ክልል የትምህርት እንቅስቃሴ ሁኔታ

ህዝብ ዥንጉርጉር ባህርይ አለው፡፡ በመልክና በአካላዊ ቅርፅ የመለያየቱን ያህል በግላዊ ባህርይውም የተለያየ ገጽታ ይኖረዋል፡፡ ይህንን እውነታ ማስወገድ አይቻልም፡፡ ከሰፊው ህዝብ ውስጥም ጥቂት ስለህዝብ የሚሠው ይፈልቃሉ፡፡ በአንጻሩ ከሰፊው ህዝብ ውስጥ፤ ጥቂት ግለሰቦች ለራስ... Read more »

በፍኖተ ካርታው የሚጠበቁ ማሻሻያዎች

የአገሪቱን የትምህርትና ስልጠና ሥርዓት ለማሻሻል ባለፉት ሦስት ዓመታት የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ያካተተ ጥናት ሲካሄድ ቆይቶ ካለፈው ነሐሴ 14 እስከ 17 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት የጥናቱ... Read more »

የአንጋፋው ዩኒቨርሲቲ የስኬት ጉዞ

ከአንጋፋ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ እንደመሆኑ ራሱን በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም፣ በአፍሪካም ታላቅና በዓለምም ታዋቂ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል፡፡ በመማር ማስተማር ሥራው እያከናወነ ባለው ተግባርም እስካሁን ካፈራቸው በርካታ ሙያተኞች ባሻገር በአሁኑ ወቅት 42ሺ500 ተማሪዎችን በተለያዩ መርሃግብሮች... Read more »

ብቁዎችን መፍጠር ያላስቻለው የመምህራን ብቃት

የመምህርነት ሙያ በመማር ማስተማር አውድ ውስጥ ትውልድን አገር ተረካቢና ገንቢ ዜጋ አድርጎ የመቅረጽ ከባድ ኃላፊነት ያለበት ነው፡፡ ይህ ተግባር ከውጤት መድረስ የሚችለው ደግሞ መምህራን ሙያቸውን አፍቅረው ሲሰሩና በሚሰሩት ሥራም ስኬት ማስመዝገብ ሲችሉ፤... Read more »