የሀገራችን የትምህርት ጉዳይ ሁሌም ቢሆን የመነጋገሪያ አጀንዳ ነው፡፡ ከታች እስከ ላይ እንዳነጋገረ አለ። በሁሉም የትምህርት እርከኖች ላይ እንዳወያየ ነው። በሁሉም የትምህርት ይዘቶች ላይ ውዝግብ ነበር፤ አሁንም አልተፈታም – አለ። በተለይም፣ የትምህርት ጥራት... Read more »
ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ ከቅርብ ዓመታት ጀምሮ ስናነሳ ኩረጃና ስርቆት የሚሉት ነገሮች ቀድመው ትዝ ይሉናል። ስርቆቱ ደግሞ ተማሪው አካባቢ ሲደርስ ነው የሚሰማው። እናም በጥረቱ ዩኒቨርሲቲ የሚገባው ከጊዜ ወደጊዜ እየቀነሰ መጥቷል። እንደውም ጎበዙ ተስፋ... Read more »
ባለፈው ሳምንት በዚሁ አምድና ገጽ ላይ “ወሰኑ እስከ መጻሕፍት ልገሳ የዘለቀው ኢትዮጵያዊ እሴት” በሚል ርእስ ከዛሬው ርእሳችን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ጽሑፍ ለንባብ አብቅተን ነበር። ፕሬስ ድርጅትም “በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነውና... Read more »
ቅዳሜ ታህሳስ 9 ቀን 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ኢንስቲትዩት ከጀርመኑ ጂ.አይ.ዜድ እና ሌሎችም ጋር በመተባበር፣ በከፍተኛ ትምህርት አመራር ጥበብ ለሶስት አመት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ያጠናቀቁ የሁለተኛው ዙር ሰልጣኞችን በስካይላይት ሆቴል (አዲስ... Read more »
መስከረም ከትርጉሙ ጀምሮ ታሪኩ ብዙ ነው። ይሁን እንጂ የእኛ ትኩረት ወቅቱን ታሳቢ ባደረገ መልኩ አንድ ጉዳይ ሲሆን እሱም ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር በተያያዘ የተደረገውን ዝግጅት የሚመለከት ይሆናል። መስከረም በኢትዮጵያዊያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ... Read more »
በሀገር ዕድገትና በማህበረሰብ ልማት ላይ ትልቅ ሚና እንዳለው እና በእውቀትና ክህሎት የበለፀገ ዜጋን ለማፍራት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ድርሻው ከፍተኛ ነው። ቀድመው በዚህ ዘመን ሳይንስ የማይተካ ሚና እንዳለው የተረዱ ሃገራት ሳይንስና ቴክኖሎጂን በማሳደግና ከቱርፋቱ... Read more »
ዳንኤል ዘነበ በማኅበረሰብ የንቃተ ህሊና መለኪያ (Social Pyramid) ከፍ ያለ ቦታ ከሚሰጣቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች በቀደምትነት የምናገኘው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወይም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ነው። ዩኒቨርሲቲ የሚለው ቃል “ዩኒቨርሳል” ከሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተወሰደ ሲሆን፤... Read more »
ዳንኤል ዘነበ ኢትዮጵያ በ2022 ዓ.ም. መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ የመሰለፍ ህልም አንግባ እየተንቀሳቀሰች ትገኛለች ። ሀገሪቷ ያላትን ፍላጎት ዕውን ለማድረግ ትምህርትን ተደራሽና ፍትሐዊ ማድረግ ብቻ ሳይሆን በጥራት ላይ አተኩራ መስራት እንዳለባት... Read more »
ብዙዎች “ይህማ አይቻልም” የሚሉትን ሥራ መሞከር ይወዳሉ። ሴትነታቸው አንድም ቀን ከሥራ አግዷቸው እንደማያውቅ ያስረዳሉ። የወንድ ፣ የሴት ብለው በስራ ላይ ክፍፍል አያደርጉም። ”የወንዶች ብቻ” የሚባለውን ከባድ መኪና(ተሳቢ) ያለረዳት በረሀ አሽከርክረውታል። የመካኒክነት ሙያ... Read more »
ሌሊቱ ተጋምሶ ንጋቱ እስኪቃረብ ዕንቅልፍ በአይኗ አይዞርም።ጨለማው ገፎ ብርሀን እኪታይም ትዕግስት ይሉትን አታውቅም። በሀሳብ ውጣ ውረድ ስትጨነቅ ያደረችበትን ጉዳይ ልትከውን ፈጥና ከመኝታዋ ትነሳለች።የቤት የጓዳ ጣጣዋ ደግሞ በቀላሉ የምትተወው አይደለም።ለልጆቿ ቁርስ ማዘጋጀት፣ አባወራዋን... Read more »