ቅናት

ብዙ ሰዎች እርር ድብን ብለን እናውቅ ይሆናል። በቅናት! ዛሬ እኔ እና እናንተ ስለ ቅናት ልናወጋ፣ በቅናት ያረርንባቸውን ጊዜያቶች በድጋሚ እንድናጤን የሚያደርገንን ታሪክ ከፍትህ ሚኒስቴር ድረገፅ አግኝቻለሁ። መቼም ቀንቼ አላውቅም አትሉኝም። ቅናት መጠኑ... Read more »

አደንዛዥ እፅ አዘዋዋሪዎቹ ብራዚላውያን

ብራዚል ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ካናዳ እና አሜሪካ ቀጥላ አምስተኛዋ ትልቅ ሀገር ነች። ስፋቷም ከጠቅላላው የደቡብ አሜሪካ አህጉር ግማሽ ያህሉን ይይዛል። የፖርቹጋላዊው የፔድሮ ካብራል ጉዞ የብራዚልን አፈር የረገጠው የመጀመሪያው ሰው እንዲሆን አድርጎታል። ፖርቹጋላውያን ወደ... Read more »

ትንሿን ፅናትን የደፈራት ግለሰብ ምን ተቀጣ?

አንዳንዴ መጥፎና ዘግናኝ ድርጊት ፈጻሚዎችን አግኝቼ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቸው እፈልጋለሁ።ጥያቄዬም አሰቃቂ ወንጀል ለመፈጸም አንጀታችሁ እንዴት ቻለ? የሚል ነው። በተለይም ህፃናት ላይ እጃቸውን የሚያነሱትን በምን ቃል እንደምገልፃቸው ግራ ግብት ይለኛል። በህጻናት ላይ ጥቃት... Read more »

 «ከቤት ውጣ» መባል ያስከተለው ፍፃሜ

በሕይወት ጉዞ ውስጥ መውለድ መክበድ፤ ዘር መተካት ያለና ወደፊትም የሚኖር ጉዳይ ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ አይነት ቤተሰባዊ ትስስሩ የጠበቀበት አገር ማግባትና መውለድ የሕይወት አንዱ ግብ እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ ለአቅመ... Read more »

‹‹ ቡና ቶሎ አልሰጠሽኝም!›› ያመጣው ጣጣ እስከ ህይወት ፍፃሜ

የሰው ልጅ ለመኖር በርካታ ጥረቶችን ያደርጋል። ለመኖር ብሎም ጥሪት ለማፍራት ጥሮ ግሮ ገንዘብ የሚያገኝበትን መንገድ ይፈልጋል። አንዳንዱ ተምሮ ስራ ሲይዝ የመማር እድል ያላገኘው ደግሞ በትንንሽ ስራዎች ላይ ይሰማራል፤ በንግድና በግብርናው አለሁ ብሎ... Read more »

የእንቡጧን ህልም ያጨለመው ክስተት

በደቡብ ክልል ከሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች መካከል በአንዷ ነዋሪ የሆኑ ናቸው የዶሴ አምድ ባለታሪኮቻችን። በልምላሜ ያጌጠ አካባቢ ውስጥ የሚኖሩት ቤተሰቦች በህመምና በችግር የተጎሳቆሉ፤ ኑራቸውን ለመግፋት የሚሰማሩበት የስራ ዘርፍ በሙሉ ብዙም ተስፋ የሚሰጥ ያልሆነላቸው... Read more »

የባጃጅ ሹፌሮች ገዳዮች

ሰው የዕለት ጉርሱን አግኝቶ ለመኖር የተለያዩ ሥራዎችን ይሠራል። ከዕለት ጉርሱ አልፎ የነገ ኑሮውን ለማቃናት ደፋ ቀና የሚለውም በርካታ ነው። ተሳክቶለት የሥራ መሥመሩ የተቃናለት ያገኘው ላይ ለመጨመር የሚታትረው እንዳለ ሆኖ የሰው መሥራትና ማግኘት... Read more »

በክህደት የተቋጨው ትዳር

ጋብቻ ማለት በስነ ልቦና፣ በስነ አእምሮ እና አካላዊ ጥምረት ቤተሰብ ለማስተዳደር ወይም ለመምራት አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ባልና ሚስት ሆነው ወደውና ፈቅደው በፍቅር የሚጣመሩበት ትልቅ የቤተሰብ መመስረቻ ነው። በሂደቱም ያዳበሯቸውን ማህበራዊ... Read more »

የምሽት ወንበዴዎች

አቶ ያዛቸው ያየህ እና ወይዘሮ አዲሴ ጥላሁን ስራ ወዳድ ነጋዴዎች ናቸው። የወርቅ እና የብር ጌጣጌጥ በመሸጥ ላይ የተሰማሩ፤ ታታሪ ሆነው በመስራታቸው በሃብት ላይ ሃብት ደራርበው፤ የተትረፈረፈ ንብረት ባለቤት ለመሆን ችለዋል። ቤታቸውን አሳምረው... Read more »

ዝቅተኛ የሥራ አፈፃፀም፤ ያመጣው መዘዝ

ከሳሽ ፍርድን በመሻት ስኳር ኮርፖሬሽንን ችሎት አቁመዋል:: ግራ ቀኝ ሙግት በመግጠም በሥር ፍርድ ቤት የተወሰነውን አልፈፅምም በሚል እሳቤ እስከ ሰበር ደርሷል:: የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ውሳኔዎች የሚያሳትም ሲሆን፤ በቅፅ 15... Read more »