እናትነት መልካም ገጽታዎችን ደራርቦ የያዘ የሴት ልጅ ትልቅ መገለጫ ነው። እናትነት ከፍ ያለ ሥልጣን ነው። እናትነት ጥልቅና ሰናይ ባሕሪያት የሚፈልቁበት ምንጭ ነው። እናትነት የደግነት፣ የጥራት፣ የልህቀትና ተፈላጊነት ማሳያ ተምሳሌት ነው። እናትነት ሞት... Read more »

ቅናት በሕይወት ውስጥ መርዛማ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው። የጓደኝነትን ክር የሚበጥስ ከሰው ጋር ያለ ግንኙነትን የሚያጠለሽ ነው ቅናት። የራስ ያሉትን የሚየሳጣ የሌላውንም ሕይወት የሚረብሽ እስከ ነፍስ ጥፋት የሚያደርስ ነው ቅናት። ቅናት... Read more »

ወርቂቱ ሸመና ትባላለች :: ወደ አዲስ አበባ ስትመጣ ገና የ17 ዓመት ታዳጊ ልጅ ነበረች :: ወርቂቱ በዳውሮ ዞን ተርጫ ወረዳ ከሌሎች ሁለት ታናናሽ ወንድሞቿ ጋር እና ከታላቅ ወንድሟ ጋር አብረው ይኖራሉ ::... Read more »

ሰላሙ ተወልዶ ያደገው ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው በምንጃር ነው፡፡ የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ወደ አዲስ አበባ በተደጋጋሚ በሚመጣበት ወቅት በተዋወቃቸው ሰዎች አማካኝነት አዲስ አበባ ለመቅረት ልቡ ቢሸፍትም ባለመወሰኑ ምክንያት ተመልሶ ወደ... Read more »

አሰፋ አህመድ ሀሰን የ25 ዓመት ወጣት ነው። ትውልድ እና እድገቱ በአማራ ክልል ነው። ሕይወት በብዙ አጋጣሚ እና መንገድ ከትውልድ ቦታው ወጥቶ ወደ ሌላ አካባቢ መኖር እንዲጀምር አድርጎታል። በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የሥራ... Read more »

ታሪኩ ኩማ ኡቴ ገና 20 ዓመቱ ነው። ትምህርቱንም መዝለቅ የቻለው እስከ 7ተኛ ክፍል ብቻ ነው። እስከ ሰባተኛ ክፍል የተማረው ታሪኩ፤ በትምህርት ባለመዝለቁ ሞያዊ ሥራዎችን መሥራት አልቻለም። በዚህ የተነሳ ገቢው አነስተኛ ነው። የሚሠራው... Read more »

ዘፀዓት ተወልደ ሐጎስ 34 ዓመቱ ነው:: አስመራ የተወለደው ዘፀዓት እንደልጅ ተሞላቆ አላደገም:: ዘመኑን ያሳለፈው በመከፋት ውስጥ ሆኖ ነው:: ማንንም አያምንም:: አቶ ተወልደ ሐጎስ እና ወይዘሮ ፀሐይ ገብረመድሕን እናሳድገዋለን ብለው ቢወልዱትም አልሆነላቸውም:: አሥር... Read more »

ፍቃዱ ደርበው እና አያልሰው አባይ ጓደኛሞች ናቸው። ከሕፃንነት ዕድሜያቸው ጀምሮ መልካሙን እና መጥፎውን ጨዋታ እየተጫወቱ አድገዋል። ምንም እንኳ ወንድማማቾች ባይሆኑም አንድ አካባቢ ተወልደው አብረው በማደጋቸው አስተሳሰባቸው እጅግ ተቀራራቢ ነው። በ2013 ዓ.ም ሁለቱም... Read more »

ከአቶ ንጉሴ እሸቴ እና ከወይዘሮ መስቱ ሮባ የተወለደው ተሾመ፤ ፊደል ለመቁጠር እና ለመማር አልታደለም። ትምህርት በኢትዮጵያ በተሻለ መልኩ ማቅረብ እና ማዳረስ ተችሏል በተባለበት በ1993 ዓ.ም የተወለደ ቢሆንም፤ ቤተሰቦቹ ለማስተማር ባለመፈለጋቸው ይሁን ወይም... Read more »

በወጣትነቱ በፍቅር የወደቀው ወጣት ዳዊት ሰለሞን ትዳር ለመመስረት ያለቅጥ ቸኩሏል። ገና በ17 ዓመቱ ከፍቅርተ ቶሎሳ ጋር በጥድፊያ ፍቅር ውስጥ ሲገባ፤ ስለወደፊት ሕይወቱ እምብዛም አልተጨነቀም። ሲያያት ውሎ አቅፏት ቢያድር አይጠግባትም። ፍቅርተ ምንም እንኳን... Read more »