የአፍሪካ የዞን 4.4 የቼስ ቻምፒዮና በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

 ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዞን 4.4 የግል የበላይነት የቼስ ቻምፒዮናን እያስተናገደች ትገኛለች። ቻምፒዮናው ካለፈው እሁድ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ማግኖሊያ ሆቴልና ኮንፈረንስ ማእከል እየተካሄደ ሲሆን ለሰባት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል። ቻምፒዮናውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ቼስ... Read more »

ታዳጊዎቹ ሉሲዎች ወደ ዓለም ዋንጫ ለማቅናት ናይጄሪያን ይገጥማሉ

በአሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ እየተመሩ ከሁለተኛው ዙር ማጣሪያ በኋላ ፉክክሩን የተቀላቀሉት ታዳጊዎቹ ሉሲዎች በመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸው ዩጋንዳን በሜዳዋ ገጥመው ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቃቸው ይታወሳል። በመልሱ ጨዋታም በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም... Read more »

አሳዛኙ የማራቶን ሽንፈት

ዘመኑ እአአ 1954 ነበር፤ የእንግሊዝ ዋና ከተማ በሆነችው ለንደን የኮመንዌልዝ የወንዶች ማራቶን ውድድር እየተካሄደ ነው:: ቀዳሚው አትሌት ረጅሙን የጎዳና ላይ ሩጫ በአስደናቂ ብቃት ሸፍኖ ውድድሩ ወደሚጠናቀቅበት ስታዲየም ገብቷል:: ርቀቱን ለማጠናቀቅም የ200 ሜትር... Read more »

የአዲስ አበባ ስቴድየም ዕድሳት ሥራ አማካሪ ድርጅት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ዮሐንስ አባይ አማካሪ ድርጅት የአዲስ አበባ ስቴድየም ዕድሳትና ጥገና ዝርዝር ዲዛይን ለመሥራት፣ የግንባታ ሥራውን ለመከታተልና ኮንትራት ለማስተዳደር ከቀድሞው የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ከአሁኑ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር የውል ስምምነት ፈፅሞ ወደ ሥራ መግባቱ... Read more »

የእግር ኳስ ኃይል!

ስፖርት በዘመናችን ብዙ ነገር ነው። በተለይም በዓለም ሕዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅና ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው የእግር ኳስ ስፖርት ለአንድ አገር፣ ማህበረሰብና ግለሰብ ተዘርዝሮ የማያልቅ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የማይስማማ አለ ተብሎ አይታሰብም። ዓለማችን... Read more »

በሃምቡርግ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የአሸናፊነት ግምት አግኝተዋል

በጀርመን የጸደይ ወራት ከሚካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ትልቁ የሃምቡርግ ማራቶን ነው። የተጀመረው እአአ ከ1986 የሆነው ይህ የማራቶን ውድድር፤ በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው የጎዳና ላይ ውድድሮች መካከል አንዱ ነው። በዘንድሮው ነገ በሚካሄደው በዚህ... Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

በኢትዮጵያ በየክልሉና ከተማ አስተዳደሮቹ በርካታ ስታዲየሞች ተገንብተዋል፤ እየተገነቡም ይገኛሉ። ሁሉም ስታዲየሞች ግን የፊፋን መስፈርት በጠበቀ መልኩ የተገነቡ አይደሉም። ይህን ተከትሎም እገዳ ተጥሎባቸዋል። በእዚህ የተነሳም ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን ማስተናገድ አልቻሉም። ደረጃቸውን ለመጠበቅና ግንባታቸውን... Read more »

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል

ኮትዲቯር አዘጋጅ የሆነችበት 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ምድብ ድልድልን ካፍ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ በምድብ አራት ከግብጽ፣ ማላዊ እና ጊኒ ጋር መደልደሏ ታውቋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በበላይነት የሚመራው የአህጉሪቷ... Read more »

ፕሮጀክቱ ተስፋ ሰጪ መሆኑን ፌዴሬሽኑ አስታወቀ

በስፖርት ውጤታማ ለመሆን መሰረትን በታዳጊዎች ላይ መጣል አስፈላጊ መሆኑ እሙን ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንም እድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን በፓይለት ፕሮጀክት በማቀፍ ሃገርን የሚወክሉ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ለማፍራት በመስራት... Read more »

ለምርጥ የረጅም ርቀት አትሌትነት

በስፖርቱ ዓለም እጅግ አስደናቂ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ረጅም ርቀትን በሩጫ የመሸፈን ብቃት ነው፡፡ በተለይ 42 ኪሎ ሜትሮችን የሚሸፍነው ማራቶን ከፍተኛ ጽናትና በልምምድ የዳበረ ጥንካሬን ስለመጠየቁ እርግጥ ነው፡፡ ነገር ግን ብዙዎች ይህንን... Read more »