ፅንፈኝነት ሲበረታ

ተሰማ መንግሥቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም ከተገናኙ ሰነባብተዋል:: አጠር ቀጠን ብሎ ፊቱ የገረጣው ተሰማ፣ ፊቱ ሞላ ብሎ ወፍሮ ሲያዩት፤ ዘውዴ እና ገብረየስ ፊታቸው በፈገግታ ፈካ:: መካከለኛ ቁመት ያለው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ... Read more »

የቆሞቀር አስተሳሰብ መወገድ – ለኢትዮጵያ ሰላም

ለብዙ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ከዚህ ቀደም በተለየ መልኩ በተከታተይ ቀናት ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል እየተነሳ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ መጮሁን አብዝቷል። ዛሬም እንደ ወትሮው ሁሉ እየጮኸ ነው። ሰዓቱ... Read more »

ለትንሿ ዳቦ ከምንጋደል ኑ! ትልቅ ዳቦ እንጋግር

ገና ሳይመሽ ጭጋግ ያጨለመው ግሮሰሪ፤ እነተሰማ መንግሥቴን፤ ዘውዴ መታፈሪያንና ገብረየስ ገብረማሪያምን ጨምሮ የዘወትር ደንበኞች በጊዜ ታጭቀው ስላጨናነቁት በሰዎች ትንፋሽ ታፍኗል። ሁሉም እየጮሁ ያወራሉ። ብዙዎቹ ደምስራቸው በግንባራቸው ላይ ተገታትሯል። የበዓል ድባብ አልጠፋም። ብልጣብልጡ... Read more »

 እንደማመጥ

ለብዙ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል። ሰዓቱ የሰፈራችን ሰዎች ወደ «በተስኪያን» የሚሄዱበት ነው። በእኛ ሰፈር ያሉ ሰዎች በሙሉ በተስኪያን ሳይሄዱ... Read more »

 ቆሻሻ እና እኛ

ለዚህ ጽሑፍ ይህንን ርእስ በስያሜነት ስንሰጥ ብዙ አስበንበታል። እናስብ ዘንድ ያደረገን ደግሞ “ማ ይቅደም?” የሚለው ሲሆን፣ ሄዶ ሄዶ እንደምንመለከተው “ቆሻሻ” የመሪነት ስፍራውን ይዟል። የዚህ ምክንያቱ ብዙ የሚያነጋግር ቢሆንም ለጊዜው ትተነው እንለፍና “ቆሻሻ... Read more »

 ኑ-ስለእናታችን ሀሳብ እናዋጣ

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም እንደዚህ ቀደሙ በሌሊቱ ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል። «እለ ከርሦሙ አምለኮሙ ( እነሆድ አምላኩ)፤ ያሰባችሁት እኛን የመከፋፈል ሴራ መቼም አይሳካም» እያለ ያምቧርቃል። የይልቃል አዲሴን ጩኸት እንደ... Read more »

«ጌታ ሆይ! ከወንበዴዎቹ ከልለኝ»

ዛሬ እያተራመሰን፣ እየዋጠን፣ እንደ ጭራቅም እያስፈራን . . . ስላለው ውንብድና እናወራልን። በዚህች አምድ የዘመኑ የህልውና ስጋት ስለሆነው የውንብድና ወንጀል እንነጋገራለን። የወንጀሉን ወሰን ዱካ (ከየት ተነስቶ እዚህ ስለ መድረሱ) ጠቆምቆም እናደርጋለን። እንዲሁም፣... Read more »

ተጠያቂው ማን ነው?

ወደ ርእሰ ጉዳያችን ከመዝለቃችን አስቀድመን ቁልፍ ቃላትን እናስተዋውቅ። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ “ኃላፊነት” በስነምግብር ንድፈ ሀሳብ (ethical theory) ስር የሚታቀፈው (Social responsibility) “ማኅበራዊ ኃላፊነት”ና የመሳሰሉት ተዝወታሪ ፅንሰ ሀሳቦች ናቸው። ለተዝወታሪነታቸው ቀዳሚ ምክንያቱ ደግሞ... Read more »

የማሰብ ምስጢር

ተሰማ መንግስቴን፤ ዘውዴ መታፈሪያና ገብረየስ ገብረማሪያም ከምን ጊዜውም በላይ ተደስተዋል። ሰላም መስፈኑ ብቻ ሳይሆን የየልባቸውን ሊተነፍሱ አካታች አገራዊ የምክክር መድረክ እንደሚኖር ሲያስቡ መሸታ ቤት ተገናኝተው ሲነጋገሩ የነበሩባቸውን ሁሉ አደባባይ አውጥተው ተንፍሰው ለመገላገል... Read more »

ትልቅ ትምህርት ረጅም መንገድ!

ረጃጅም ጉዞ በትራንስፓርት ውስጥ መጓዝ አሰልቺ ነው። ጉዞው ምቾት ባለው ሁኔታ ካልሆነ ደግሞ ይበልጥ አድካሚ ይሆናል። የመስታወት ጸሀይ፣ የመኪና ውስጥ ሙቀት አልፎ አልፎም ቢሆን የሚያጋጥም ግሳት ሀገር አቋራጭ መስመርን እንዳልመርጠው ያደርገኛል። ግን... Read more »