የዓለም አትሌቲክስ በታሪኩ ያነገሳቸው ከዋክብት

ከበቆጂ አፈር ከተገኙት ወርቆች መካከል እንደነሱ በኦሊምፒክ እና በዓለም ቻምፒዮና የውድድር መድረኮች የደመቀ አትሌት የለም።የሀገራቸውን ባንዲራ በክብር ያላነሱበት የአትሌቲክስ መድረክ የለም። ኢትዮጵያ የከዋክብት ሯጮች ሀገር መሆኗን ደጋግመው ካስመሰከሩ እልፍ ሯጮች ሁለቱ የተለዩ... Read more »

ሉሲዎቹ ነገ የመልስ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ

አፍሪካን በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ በሴቶች እግር ኳስ ከሚወክሉት ሁለት ሀገራት መካከል አንዱ ለመሆን እየተካሄደ በሚገኘው የማጣሪያ ውድድር፤ ወደ ሁለተኛ ዙር የሚያልፉ ቡድኖች እየተለዩ ይገኛሉ። ነገ በሚኖረው የጨዋታ መርሐ ግብርም ኢትዮጵያ እና ተጋጣሚዋ... Read more »

የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ክለቦች ቻምፒዮና ተጠናቀቀ

ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2015 ዓ.ም የክለቦች ቻምፒዮና ትናንት ተጠናቋል። ቻምፒዮናው ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአራት ኪሎ ስፖርትና ትምህርት ስልጠና ማዕከል ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል። የቻምፒዮናው... Read more »

ሉሲዎቹ የመጀመሪያውን የኦሊምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከቻድ አቻቸው ጋር የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ዘጠኝ ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም ያከናውናሉ። ጨዋታውንና የቡድኑን ዝግጅት አስመልክተው አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ትናንት በኢትዮጵያ እግር... Read more »

የኢትዮጵያ ዋንጫ ዳግም ወደ ውድድር ይመለሳል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቋርጦ የቆየውን የኢትዮጵያ ዋንጫ በመጪው ዓመት ሊያስጀምር መሆኑን አሳውቋል:: ፌዴሬሽኑ ከሰሞኑ ባደረገው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ቁልፍ ውሳኔዎችን አሳልፏል:: በአዲስ አበባ ከተማ ክለቦች መካከል በ1937 ዓ.ም መካሄድ... Read more »

ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ብሩንዲን ይገጥማሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በመጪው ዓመት በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ለማለፍ በማጣሪያው የሚገጥሙትን ቡድን አውቀዋል፡፡ የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከቡሩንዲ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ጋር ያደርጋሉ፡፡ በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት... Read more »

አዲስ አበባ ስታዲየም ከ2 ዓመት በኋላ ውድድር ያስተናግዳል

አዲስ አበባ ከተማ ለዘመናት የኢትዮጵያ ስፖርት ማዕከል በመሆን ዘልቃለች፡፡ የሀገሪቱን ስፖርተኞች በከተማዋ እንደ ማግኔት እየሳበ የዘለቀው ስፍራ ደግሞ አዲስ አበባ ስታዲየም ነው፡፡ በእርግጥ የስፖርት ቤተሰቡም ስለ ስፖርት ፍቅር ሲል ከዚህ ስፍራ ሳይርቅ... Read more »

የንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በቅርቡ ካስጀመራቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ አንዱ ነው። እአአ በ2021 ግብጽ ካይሮ ላይ የተጀመረው ይህ ውድድር፤ በሊጎቻቸው ሻምፒዮን የሆኑ ክለቦች በየዞኖቻቸው በሚያደርጉት የማጣሪያ ውድድር አሸናፊ... Read more »

 የበጋ ወራት ውድድሮች በሠራተኛው ላይ መነቃቃት ፈጥረዋል

በኮቪድ-19 ምክንያት ከሦስት አመታት በኋላ በበጋ ወራት ውድድር ባለፈው ጥር 07/2015 ተመልሶ በአስር የስፖርት ዓይነቶች በአጠቃላይ 1106 ያሳተፈው የሠራተኞች ውድድር ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜ አግኝቷል። ቀደም ባሉት ሳምንታት በበርካታ የስፖርት... Read more »

 ፈረሰኞቹ 16ኛውን የፕሪሚየርሊግ ዋንጫ አነሱ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለ16ኛ ጊዜ ቻምፒዮን መሆኑን ከወዲሁ አረጋግጧል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚሰለጥኑት ፈረሰኞቹ አንድ ቀሪ ጨዋታ እያላቸው ነው የዘንድሮውን ዋንጫ የግላቸው ማድረግ የቻሉት። ክለቡ የኢትዮጵያ... Read more »