መልካምነት ለሰው ልጆች የተሰጠ የበጎነት መግለጫ ምግባር ነው:: ሰው ስለሆን ብቻ ለሰው የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች ፤ በዚህም የሚሰማን ጥሩ ስሜት ፣ ሰብዓዊነትና ፍቅርን የምንገልጽበት መንገድ ነው:: መልካምነት ዘመን የማይሽረው የበጎነት ጥግ ማሳያ... Read more »
በግልፅ እንደሚታወቀው ለብዙዎቻችን የአሁኑ ወቅት ተወዳጅ ዜማ “እንደምንም ብሎ ይሄስ ቀን ባለፈ” የሚለው የኤፍሬም ታምሩ ዜማ ነው፤ ወይም እሱን መሰል ሌላ ዜማ። ብቻ ምንም ሆነ ምን፣ የትኛውም አይነት ግጥምና ዜማ ይሁን አጠቃላይ... Read more »
አሜሪካ ከመስከረም አስራ አንዱ የአልቃኢዳ የሽብር ጥቃት በኋላ ወደ አፍጋኒስታን የገባችው “የዜጎቸን ጠላት ለመበቀልና በዚያ ያለውን የአልቃኢዳ ክንፍ ታሊባንን ከስልጣን ለማንሳትና ከምድረ ገጽ ለማጥፋት” ነበር። እናም ከመስከረም 2001 ጀምሮ አሜሪካ ከትንሿ ሊትዊኒያ... Read more »
እንደሚታወቀው ዓለማችን ሩብ ክፍለ ዘመን በማይሞላ ጊዜያት ውስጥ ብቻ አውሮፓ ውስጥ ጀምረው መላ ዓለምን በሁለት ጎራ ከፍለው እርስ በእርስ ያጫረሱ ሁለት እጅግ አስከፊ ጦርነቶችን አይታለች፡፡ ይህም ማህበራዊ ቀውሱንና ኢኮኖሚያዊ ውድመቱን ሳይጨምር ከሃምሳ... Read more »
ዘራፊነት ፣ ተንኮልና ዋሾነት የአሸባሪው ህወሓት መገለጫ ባህሪያት ናቸው። ያውም ከጥንስሱ ጀምሮ የተጠናወተው አብሮት ተወልዶ አድጎ ጥርሱን የነቀለበት። በግልጽ የሚፈጽማቸው እኩይ ድርጊቶቹ ለዚህም ምስክሮች ናቸው። ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውሉ የዕለት ደራሽ ድጋፎች መዝረፉ... Read more »
ህጻኑ በኮልታፋ አንደበቱ የእናት አባቱን ስም ደጋግሞ ይጠራል። አሁንም ልክ እንደ ትናንቱ ከጎኑ መሆናቸውን እያሰበ ነው። ዛሬም እናቱ በፍቅር ዓይን እያየች ከሞሰቡ እንጀራ፣ከጓዳው ወተት እንድትሰጠው ይጠብቃል። ለእሱ በቤቱ የተሰባሰቡት ሀዘንተኞች ትርጉም የሰጡት... Read more »
ለዴሞክራቲክ ኮንጎ ነጻነት ከተዋደቁት የኮንጎ ተወላጆች መካከል ፓትሪስ ሄመሬ ሉሙምባ አንዱ እና ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ነው ፡፡ ፓትሪስ ሉሙምባ እ.ኤ.አ ጁላይ 1925 በኦላንጎ መንደር በቀድሞው መጠሪያው የቤልጅያን ኮንጎ በአሁኗ ዴሞክራቲክ ኮንጎ ተወለደ፡፡... Read more »
ሰው ማለት ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ‘ለት። ገጣሚውን ባላስታውስም (የህዝብ?) ስለ ግጥሙ ግን ሳላመሰግን አላልፍም። ከማመስገንም በላይ ተገቢው ቦታ ላይ ተጠቅሜበታለሁ ብዬ አስባለሁና አርኬው ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ... Read more »
በ1967 ዓ.ም መጨረሻ በበታችነት ስሜት ደደቢት በረሃ የወረደው አሸባሪው የህወሓት ቡድን፤ ደርግ ማለት አማራ ነው፤ አማራን ማጥፋት ደርግን ማጥፋት ነው የሚል አጀንዳ በግልጽ ይዞ በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀስ ነበር። የኢትዮጵያን ህዝብ እንደሰም አቅልጦ... Read more »
ሰው ነፍስና ስጋ ያለው ፍጡር ነው።ነፍስና ስጋ እንዳለው ሁሉ ህሊናና አዕምሮ የተባሉ ወቃሾች በሰውነቱ ውስጥ አሉ።ሰው በህሊና እና አዕምሮ ተመርቶ መልካም እና መጥፎውን ደጉንና ክፉውን ይለያል።አዕምሮውንና ህሊናውን ተጠቅሞ ከጨለማ ወደ ብርሃን፤ ከድንቁርና... Read more »