አቅርቦትን በማስፋትና ህገወጥነትን በመቆጣጠር የኑሮ ውድነትን የማረጋጋት ስራ

ዓለም አቀፋዊና አገራዊ በሆኑ በርካታ ምክንያቶች የተነሳ በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት የሸማቹን አቅም በእጅጉ እየተፈታተነው ይገኛል። መንግሥት ይህን መሰረታዊ ችግር ለመፍታት የተለያዩ መንገዶችን ቀይሶ መስራቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ለእዚህም የኑሮ ውድነቱን ሊያረግቡ... Read more »

አፍሪካውያን ወንድሞቻችን እንኳን ወደ መዲናችሁ በሰላም መጣችሁ!

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚካሄድ ነው፤ የመጀመሪያው በኅብረቱ ዋና መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ በጥር ወይም በየካቲት ወር ላይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር በሆነችው አገር አስተናጋጅነት የሚካሄድ ነው።... Read more »

ብሄራዊ ምክክሩ አገርን በጠንካራ መሰረት ላይ የማዋቀር ከፍ ያለ አጀንዳ

አገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት ጦርነትን እንደ ትልቅ የሰላም ምንጭ ስትጠቀመው ቆይታለች። ያለፉትንም ሆነ የቅርብ ጊዜ የጦርነት ትዝታዎቻችንን መለስ ብለን ብንቃኝ አገራችን ያተረፈችው አንዳች ነገር እንደሌለ እንደርስበታለን። እያንዳንዱ አገራዊ ጉዳያችን ለጦርነት በር ከፋች ከመሆኑም... Read more »

ቅሬታችን ከመጠን በላይ ገዝፎ አንድነታችን ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳድር እንጠንቀቅ

ቆም ብለን እናስብ፣ እናሰላስል፣ ‘ለምን? ‘ እንበል_ ‘እኮ ለምን?!’ እንነጋገር፣ መነጋገር ብቻ ነው የዴሞክራሲ መምጫው። ለአመታት ከተፈፀመብን ግፍ አንፃር የወያኔዎች አባት የሆነው ስብሀት ነጋና መሠሎቹ ከእስር መፈታት ሁላችንም ላይ ቁጣን፣ ኀዘንን ፣... Read more »

ለዘላቂ ሰላም የተከፈለ ዋጋ

ባለፈው ሳምንት የመጨረሻ ቀናት በኢትዮጵያ ያልተጠበቀ ክስተት ተስተናግዷል። በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ፖለቲከኞች ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር ተለቀዋል። መንግስት ቀደም ብሎ ማብራሪያ ሳይሰጥ የፖለቲከኞቹን ክስ ማቋረጡ በብዙዎች ዘንድ ግርታን መፍጠሩ... Read more »

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!

/የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገና በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ሙሉ ቃል/ የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ እየደረቀ ባለበት ወቅት ነው። መከራችንን ከኋላችን ጥለን ተስፋችንን... Read more »

በዴሞክራሲ ስም ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ቅኝ ግዛት ዘመቻ

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከወር በፊት በፈረንጆቹ አቆጣጠር ኖቬምበር 21፣2021 ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ላይ አሜሪካ በአፍሪካ ስላላት ፖሊሲ የሚከተለውን ብሎ ነበር::”አፍሪካን በተመለከተ የምንከተለው ፖሊሲ አፍሪካን ብቻ የተመለከተ ነው::ስለ ቻይና... Read more »

የድል ማርሽ ቀያሪው ተወዳጁ መሪ !!

ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት ለመቀልበስ የመጨረሻ እርምጃ መውሰድ ጀምራለች:: ለዚህ ደግሞ ከመሪዋ ጀምሮ ወደግንባር በመዝመት ጦርነቱን በድል ለመፈፀም ከጫፍ ደርሳለች:: በተለይ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ወደግንባር መዝመት ተከትሎ መላ ኢትዮጵያውያን ከዳር... Read more »

ድላችን በእጃችን ነው !

‹‹እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ፡፡ ከእንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም፡፡ አሁንም አገር የሚያጠፋ፤... Read more »

እንፈተሽ፣ እናስፈትሽ !

በመላው ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መውጣቱን ተከትሎ ሰሞኑን በመዲናችን በጸጥታ አካላት በተለያዩ ቦታዎችና አጋጣሚዎች ከሚደረጉ ድንገተኛ ፍተሻዎች ጋር ተያይዞ የመነጋገሪያ አጀንዳዎች ሲፈጠሩ እየታዘብን ነው። በእርግጥ የሚነሱት መነጋገሪያ ጉዳዮች ለአጀንዳነት የሚበቁ እንኳን አይደለም።... Read more »