በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመታወቂያ አገልግሎት ለተወሰኑ ጊዜያት ታግዶ ቆይቶ ከህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት እየተሰጠ ነው። ለህብረተሰቡ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ የሆነውን አገልግሎት አሰጣጥ በምን መልኩ ቀልጣፋ፣ ከነዋሪው... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገነቡ ህንፃዎች ጥራትና ደህንነታቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ምን እየተሰራ ነው? ግንባታቸውስ በምን መልኩ ክትትልና ቁጥጥር ይደረግበታል? ህንፃው ተጠናቆ የአገልግሎት ፈቃድን ካገኘ በኋላስ ለተገቢው ግልጋሎት እየዋለ ነወይ? የሚሉና ሌሎች ተያያዥ... Read more »
አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ለማድረግ ከሚሰሩ ስራዎች መካከል አንዱ ደረጃውን የጠበቀ መንገድ በበቂ ሁኔታ እንዲኖራት ማድረግ ነው። መንገድ ይወስዳል፤ ይመልሳል። የሚወስድና የሚመልስ መንገድ ታዲያ ለሕዝብ ምቹ የሆነ ለአይን ማራኪና ሳቢ እንዲሁም... Read more »
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን፤ በአዋጅ ቁጥር 1263/2014 መሰረት የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ የተቋቋመ ሲሆን ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል። የግብርና ቴክኖሎጂ፣ ግብዓት፣ ምርትና አገልግሎት ብቃትን፣... Read more »
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር 700 ሺህ አባላት ያሉት ሲሆን፤ ከቅድመ መደበኛ እስከ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ያካተተ ነው። ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር የመምህራንን መብትና ጥቅሞችን በማስከበር፤ ግዴታዎችን በማሳወቅ ዙሪያ እንደሚሰራ ይታወቃል። ማህበሩ... Read more »
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መልከ ብዙ ገፅታዎች የተላበሰ ነው። ዘመናትን በተሻገረው አገልግሎቱ ሙገሳም ወቀሳም እያስተናገደ ይገኛል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአዲስ አበቤ ነዋሪዎች ጥያቄ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሆኗል። ወዲህ ደግሞ... Read more »
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ ስሙን ቀይሮ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ሆኗል።ለምን ስሙን ቀየረ? ስሙን በመቀየር ብቻ የቁጥጥር ስራውን በተገቢው መልኩ መፈፀም ያስችላል ወይ? የጥራት ችግር ያለው በመላው አገሪቱ ሆኖ የግል... Read more »
ክረምትን ተከትለው በአዲስ አበባ ከሚከሰቱ ተደጋጋሚ አጋጣሚዎች መካከል የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ዋነኛው ነው። ዝናብ ጠብ ባለ ቁጥር የሚቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰኔ ግም ማለቱን ተከትሎ በየአካባቢው የነበረ ተለምዶውን እያስቀጠለ ነው። በኤሌክትሪክ መቆራረጥ በተደጋጋሚ... Read more »
ከአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ እንደሚያስረዳው፤ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የቧንቧ ውሃ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑት በ1893 ዓ.ም ነበር። ይህም የአፄ ምኒልክ ቤተ መንግሥት የውሃ አገልግሎት ተጠቃሚ በሆነ ሰባት ዓመታት ቆይቶ... Read more »
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ባለፉት ጊዜያት በሰውና በንብረት ላይ ያደረሰው ግድያና ውድመት በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ሲዘገብ መቆየቱ ይታወቃል። ቡድኑ በዚህ ድርጊቱ ሳያበቃና ሳያፍር አሁንም በድጋሚ የጥፋት ጦሩን ለመስበቅ እየተዘጋጀ ስለመሆኑ እየተሰማ ነው።... Read more »