ፈረሰኞቹና የጣና ሞገዶቹ የአፍሪካ መድረክ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግና ኮምፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት ቅዱስ ጊዮርጊስና ባህርዳር ከነማ በመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል፡፡ በቻምፒዮንስ ሊጉ የሚሳተፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘንዚባሩን ኬኤምኬኤምን ሲያስተናግድ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ባህርዳር ከተማ... Read more »

ኢትዮጵያና የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተፅዕኖዋ

እአአ በ1983 ሄልሲንኪ ላይ የመጀመሪያው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሲካሄድ 123 ሜዳሊያዎችን የተለያዩ አትሌቶች አስመዝግበዋል። ከእነዚህ ሜዳሊያዎች መካከል በአፍሪካዊያን አትሌቶች የተመዘገቡት ሦስት ብቻ ነበሩ። በአንጻሩ ባለፈው በኦሪገን የዓለም ቻምፒዮና አፍሪካውያን አትሌቶች 28ቱን ማጥለቅ... Read more »

 ጉዳፍ ፀጋይ የለንደንን ዳይመንድ ሊግ በክብረወሰን አሸነፈች

በካታር ዶሃ ጅማሬውን ያደረገው የ2023 ዳይመንድሊግ ውድድር አስረኛ መደረሻው ከተማ የሆነችው ለንደን ደርሷል:: በ14 የተለያዩ የዓለም ከተሞች ተካሂዶ ፍፃሜ የሚያስገኘው የዳይመንድሊግ ፉክክር በእስካሁኑ ጉዞው በተለያዩ ውድድሮች ያልተጠበቁ አስገራሚና ክብረወሰኖች እየተሻሻሉበት ይገኛል:: አስረኛ... Read more »

ኢትዮጵያዊው የአጥቂዎች አውራ ያልተጠበቀ ስንብት

‹‹በጨዋነት ምሳሌ ሆነህ የተገኘህ የሀገራችንም ባለውለታ አጥቂ ነበርክ። ‘መረብ ወጣሪ’ ብለን የጨፈርንልህ በወሳኝ ቀናት በሰራሀቸው አስደናቂ ታሪኮች ምክንያት ነው›› ረጅም ዓመት ያገለገለው ክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድ ተጫዋቹን ስንብት ተከትሎ በማህበራዊ ገጹ ያሰፈረው... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በነገው ለንደን ዳይመንድ ሊግ ለድል ይጠበቃሉ

እአአ በ2012 ለንደን ኦሊምፒክ የተካሄደበት ንግስት ኤልሳቤት ስታዲየም ነገ የዳይመንድ ሊግ 10ኛው መዳረሻ የሆነውን ውድድር ያስተናግዳል። በዚህ ውድድር ላይም የሩጫ፣ የሜዳ ተግባራት እንዲሁም የፓራሊምፒክ አትሌቶች ተሳታፊ ይሆናሉ። ከውድድሩ ተሳታፊ አትሌቶች መካከልም ኢትዮጵያውያን... Read more »

 በታላቁ ሩጫ 45 ሺ ተሳታፊዎች ይወዳደራሉ

ለ23ኛ ጊዜ የፊታችን ህዳር ለሚካሄደው ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የጎዳና ላይ ውድድር ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚያዘጋጀው እውቁ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም ሲካሄድ... Read more »

 ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ዳግም ለአሸናፊነት ትጠበቃለች

በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን የሚደረገው ዓመታዊ የማራቶን ውድድር ለ49ኛ ጊዜ በመጪው 2016 ዓም መስከረም ወር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል። ከታላላቅ የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ በሆነው በዚህ ውድድር ላይ ከ40ሺ በላይ ሯጮች ይሳተፋሉ፡፡ ትልቅ... Read more »

የትግራይ ክለቦችን ለመደገፍ 5 መቶ ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታስቧል

ከጥቂት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የነበሩትን የትግራይ ክልል እግር ኳስ ክለቦች ለመደገፍ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተዘጋጀ። በገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሩ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ክለቦቹን ለማነቃቃት የሚያስችል 500... Read more »

ግራንድ አፍሪካን ሩጫ- የዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን መገናኛ

ስፖርትን ልዩ ከሚያደርጉት ባህሪያቶች መካከል አንዱ ሰዎችን ለአንድ የጋራ ዓላማ ማሰባሰብና ህብረትን እንዲፈጥሩ ማስቻሉ ነው፡፡ የቦታ ርቀት፣ አኗኗር፣ እምነት፣ የፖለቲካ አስተሳሰብ፣… የሚለያቸው ሰዎች በተመሳሳይ ጉዳይ ሊያገናኛቸው የሚችለው ሁነኛ መድረክ ስፖርት ነው፡፡ እንደ... Read more »

የፕሪሚየርሊጉ በጊዜ መጀመር ለክለቦች የሚፈጥረው ዕድል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አወዛጋቢ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ከውድድር ጊዜ መጀመር ጋር የተያያዘ ነው። ባለፉት ዓመታት በዚሁ የተነሳ ክለቦች በቂ ዝግጅትን ማድረግ ሳይችሉ ወደ ውድድር እንዲመለሱ ይገደዱ ነበር። ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ቀድሞ ቢታወቅም... Read more »