ያልታረመው ወንጀለኛ

ኤርትራ ውስጥ አስመራ ላይ የተወለደው ዳንኤል በርሔ፤ እንደልጆች ቦርቆ በእናት እና በአባት እንክብካቤ ለማደግ አልታደለም:: ከእናቱ ተኪኤን አፅበሃ ጋር በመቀሌ ከተማ ሕይወቱን ሲገፋ፤ አባቱ በርሔ ስዩም ልጅን ለማሳደግም ሆነ ሚስትን ለማስተዳደር ያለባቸውን... Read more »

 በማቀፍ ፋንታ ማነቅ

እናት ማለት የልብ ትርታ ናት፡፡ እናት እኮ የመልኳ ውበት፤ የቤቷ ባለጠግነት፤ የሰውነቷ ሙቀት የተሳሰረ የፍቅር በር ነው፡፡ እናትነት በዘመን የማይጠወልግ፤ በጊዜ የማያረጅ በወራት የማይደበዝዝ ዘላለም አብሮ የሚኖር የሰውነት ምሳሌ ነው፡፡ አንዲት እናት... Read more »

የጎዳና ተዳዳሪዋን ወጣት…

በአፍላው የወጣትነት እድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ከሁለቱም ፆታዎች የተሰባጠሩ ናቸው። በርከት ብለው ነው ከወዲያ ወዲህ የሚንቀሳቀሱት። በቡድን መጋዛቸው ጥቃትን ባያስቀርም ስለሚቀንስ መለያየትን አይመርጡም። ወጣቶቹ በተለመደው አጠራር ጎዳና ተዳዳሪ ይባላሉ፤ ‘ተዳዳሪ’ የሚለው ቃል... Read more »

 ለሁለት ሺ ብር ሞባይል ሲባል የጠፋ የሰው ሕይወት

የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወርና በመጋቢት ወር መሃል የሚገኝ ከአስራ ሶስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። የካቲት ከተተ ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመኸር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ... Read more »

 የዘራፊዎቹ መጨረሻ

ጥርት ባለው የጥር ሰማይ ላይ ጨረቃ ባትኖርም ከዋክብት ግን ሞልተውታል። ሌሊቱን ለማድመቅ ሽሚያ ላይ ያሉ የሚመስሉት ከዋክብት ለመሬት እንዳላቸው ቅርበት ደመቅና ደብዘዝ ብለው ይታያሉ። ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም በግምት ከሌሊቱ 9፡30... Read more »

 የድብደባው መዘዝ

ሌሊት ነው። ሕይወት በፕላኔታችን ላይ ከጀመረው ክስተቶች መካከል አንዱ። ሌሊት የብዙ ክስተቶች ባለቤት ነው።ከጨለማው ጎን ለጎን በሰማይም ሆነ በምድር እልፍ አእላፍ ክስተቶች ይከናወናሉ፤ይፈጸማሉ። ሌሊት ይዞት የሚመጣውን ጨለማ ደግሞ አብዛኞቻችን እንፈራዋለን። በጨለማ ፍርሃት... Read more »

 ሌባ ተይዞ ዱላ አይጠየቅም?

ሌሊት ነው። ድቅድቅ ያለ። ዓይንን ቢወጉት እንኳን የማይታይበት ዓይነት ሌሊት። በዛ ሰዓት ያለ ቦታው የተገኘ ወጣት ነበር። በሰዓቱ ሊሰርቅ ይሁን ሌላ አላማን ይዞ በቦታው ተገኝቷል። ያለ ቦታው ተገኘ የተባለውን ወጣት ግዛታችን ነው፤... Read more »

የባልንጀርነትን ገመድ የበጠሰ ወንጀል

“ብረት ብረትን ይስለዋል፥ ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።” የሚል አባባል መልካም ጓደኝነት ለመጥቀስ ጥቅም ላይ ይውላል። መልካም ጓደኝነት በዕጣ ወይም በሒሳብ ቀመር ተጠቅመን የምናገኘው ነገር ባይሆንም የራሱ የሆኑ መመዘኛዎች ግን ይኖሩታል፡፡ እውነተኛ ጓደኝነት እንደ... Read more »

 የዘራፊው ቡድን መጨረሻ

ወንጀል ፈፃሚዎቹ በወጣትነት የእድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡ አካላዊ ጥንካሬ እና ትኩስነት የሚታይባቸው ሲሆን፤ ወጣትነታቸውን በሥራ እና በትጋት ማሳለፍ የግድ መሆኑን ዘንግተዋል፡፡ ከእነርሱ አልፎ ወጣትነት የማሕበረሰብ ሁለንተናዊ ጌጥ እና ውበት እንዲሁም የዕድገት... Read more »

 ቅናትና መዘዙ

ይወዳታል ከልቡ። በሁለቱ መካከል ያለው የእድሜ ልዩነት ግን ፍቅሩን በአግባቡ እንዳያጣጥም አድርጎታል። አይደለም ወጣ ገባ ብላ ቤት ውስጥም ብትሆን አምሮባት ሲመለከት በቅናት እርር ድብን ይላል። ቅናት በተቃራኒ ፆታ ግንኙነት ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች... Read more »