አዲሱ የአዛውንቶች ቤት በድሬ

በድሬዳዋ ከተማ በርካታ አዛውንቶች ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው በተለያዩ ችግሮች ውስጥ እየኖሩ ይገኛሉ። አንዳንዶቹ እቤታቸው ውስጥ የሚኖሩ ቢሆንም የገቢ ምንጭ ስለሌላቸው የሚንከባከባቸው የቅርብ ሰው ባለመኖሩና ጥቂቶቹም የበሰለ ምግብ እንኳን ለማቅረብ የሚያስችል አቅም ስለሌላቸው በችግር... Read more »

የድሬዳዋ የአረጋውያን እናት – አሰገደች አስፋው

ራስወርቅ ሙሉጌታ በምስራቋ ኮከብ በጸሀይ መውጫዋ ድሬዳዋ ከተማ ወይዘሮ አሰገደችን የማያውቅ አለ ማለት ዘበት ነው። ወይዘሮ አሰገደች አስፋው አንዳንድ ጊዜ በተረት ብቻ የምንሰማቸው የሚመስሉንን ደግ ስራዎች ሲያከናውኑ ያለፉትን ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈዋል።... Read more »

በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመፍታት የታቀዱ አማራጮች

ፍሬህይወት አወቀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚታየውን የመኖርያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችልና የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ጥያቄ በተቻለ መጠን ለመመለስ ያስችላል ብሎ ያሰበውን አዲስ የመኖሪያ ቤት አማራጭ ይዞ መቅረቡን መጋቢት 14... Read more »

ቤተሰብን በማብቃት ህጻናትን መታደግ

ራስወርቅ ሙሉጌታ  ቤተሰብ የሚመሰረትበት የየራሱ ዓላማ ያለው ቢሆንም ብዙኃኑ የሶስት ጉልቻን ጉዞ ሀ ብሎ የሚጀምረው ልጅ ወልዶ አይኑን በአይኑ ለማየት ብሎም ልጆቹን በጤናና በፍቅር በማሳደግ ለወግ ለማዕረግ ለማብቃት በማሰብ ነው። ነገር ግን... Read more »

ሳይፋቱ ፍቺ በተሻሻለው የኢትዮጵያ የቤተሰብ ህግ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ቤተሰብ በጋብቻ እንደሚመሰረት ሁሉ በፍቺ ይፈርሳል። በተለምዶ በቤተሰብ ህጋችን ከተቀመጡት ጋብቻ ከሚፈርስባቸው መንገዶች በተጨማሪ ተጋቢዎች ለተለያዩ ምክንያቶች ሲሉ ህጋዊ ፍቺ ሳይፈጽሙ የሚያደርጉት መለያየት አንዱ ሲሆን ሳይፋቱ ፍቺ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።... Read more »

በጽናት የቤተሰብ ሃላፊነትን የመወጣት ጉዞ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ወጣት ንጉሱ ገመቹ ይባላል ተወልዶ ያደገው በሰሜን ሸዋ ፍቼ ሰላሌ ዞን ጅዳ ወረዳ ውስጥ በምትገኝ ነስሪ ኮሶ በምትባል አንዲት የገጠር ቀበሌ ነው። ንጉሱ እንደማንኛውም የአካባቢው ህጻን እየተጫወተም ከብትም እያገደ የልጅነት... Read more »

የሴቶችን መብት በማስከበር – ቤተሰብን መታደግ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ወይዘሮ ይመኙሻል (ስማቸው የተቀየረ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ናቸው። በተደጋጋሚ በባለቤታቸው የደረሰባቸው ድብደባ ያስከተለባቸው አካላዊ ጉዳትና ይህንንም ተከትሎ የተፈጠረባቸው የማህጸን ካንሰር ህመም ግንኙነት እንዳይፈጽሙና እንደልብ እንዳይንቀሳቀሱ እግር ከወርች አስሯቸው ቆይቷል።... Read more »

የጽናት ውጤት

ራስወርቅ ሙሉጌታ ጀቤሳ ደበላ ይባላል ውልደቱም እድገቱም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል አካባቢ ነው። ጀቤሳ ከአንደኛ እስከ አስረኛ ክፍል ትምህርቱንም የተከታተለው በተወለደበት አካባቢ ሲሆን የአስራ አንደኛና የአስራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርቱን ደግሞ ከወንድሙ ጋር... Read more »

ፈተና ያላደናቀፈው የወጣቷ የህይወት ጉዞ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተከሰቱትና ዛሬም ድረስ ብልጭ ድርግም እያሉ ያሉት ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግጭቶች በርካቶችን ለህልፈተ ህይወት በመዳረግ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ዜጎችን ለመፈናቀልና ለስደት ዳርገዋል። በተለይም በአንዳንድ... Read more »

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በዓሉ የለውጥ በዓል መሆኑን ነው። ሁሉን ቻይ፤ ሁሉን አድራጊ፤ ሁሉን ፈጣሪና ሁሉን ወሳኝ የሆነው አምላክ... Read more »