ከዩኒቨርሲቲ ተማሪነት ጀምሮ የዘለቀው በጎነት

መንግስትም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የተቸገሩትን በማብላትና ቤታቸውን በመጠገን ውጤታማ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጎን ለጎን፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ፤ ማህበራዊ አገልግሎትም እየሰጠ ሲሆን፤ በተለይም አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ... Read more »

የቤተሰብ ግንኙነትና የይቅርባይነት ፋይዳ

ይቅርታ በተፈጥሮ ባህሪው ስህተት የማያጣው የሰው ልጅ ከመሰሉ ጋር ለሚኖረው አብሮነት ወሳኝ አስተዋጽኦ አለው። በምድር ላይ ፍጹማዊ የሆነ፤ ከስህተትና ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ከመከወን አልያም ከመናገር የጸዳ ሰው ስለማይኖር እያንዳንዱ ሰው በተለያዩ አጋጣሚዎች... Read more »

ብዙዎችን የታደገው አንጋፋው የህጻናት መንደር-ክበበ ጸሀይ

ልጆች በወላጆቻቸው እቀፍ ማደጋቸው ለሚኖራቸው ሁለንተናዊ እድገት በምንም የማይተካ ሚና አለው። ነገር ግን በአንዳንድ ጉዳዮች ወላጆቻቸውን ሲያጡ አልያም ከወላጆቻቸው ሲነጠሉ ደግሞ የወላጅ ምትክ የሆነና የቤተሰብን ሚና የሚወጣ አቤት ባይ ያስፈልጋቸዋል። በተለይም ችግሩ... Read more »

በ-ያለእድሜ ጋብቻ የሚጣሱ መብቶች

ባለፈው ሳምንት የቤተሰብ አምድ እትማችን በ-ያለእድሜ ጋብቻ የሚጣሱ መብቶችንና የሕጉን አግባብ የአማራ ክልልን እንደ መነሻ በማድረግ ከክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መሥሪያ ቤት የፍትሐብሔር አቃቤ ሕግ የሆኑትን አቶ አማረ ሲሳይን አነጋግረን የመጀመሪያውን ክፍል... Read more »

ያለዕድሜ ጋብቻና የሚጣሱ መብቶች

ያለ እድሜ ጋብቻ በተጋቢዎች ዘንድ በተለይም በሴቶች ላይ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ፤ ስነልቦናዊና፤ አካላዊ ችግሮችን የሚያስከትል ነው። እነዚህ ችግሮች ደግሞ አንዳንድ ጊዜ እስከህይወት ፍጻሜ አብረው የሚዘልቁ እስከመሆን ይደርሳሉ። የችግሩን አሳሳቢነት በመገንዘብ ካለ እድሜያቸው የሚዳሩትን... Read more »

የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

የመጨረሻ ክፍል ባለፉት ተከታታይ እትሞች የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶችን ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር ስናስቃኛችሁ ቆይተናል። ለዛሬም በጉዳዩ ዙሪያ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር ከሆኑት የህግ ባለሙያ አቶ... Read more »

የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል ሁለት ባለፈው ሳምንት በቤተሰብ አምድ እትማችን በኢትዮጵያ ያለው የጋብቻና ፍቺ ህጋዊ አካሄድና ውጤቶቹ እንዴት ይታያሉ ስንል በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር የሆኑትን የህግ ባለሙያውን አቶ እንዳልካቸው ወርቁን... Read more »

የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል አንድ የአንድ ሀገር ወይም ማህበረሰብ መሠረት ቤተሰብ እንደሆነ ይታወቃል።ይህ የሕብረተሰብ መሠረት የሆነው ቤተሰብ የሚመሰረተው በተለያየ መልኩ ቢሆንም መስራቾቹ ግን የህብረተሰቡ አካል የሆኑት ሰዎች (ወንድ እና ሴት) የሚፈጸሙት ጋብቻ ነው።ይህ ትልቅ ቦታና... Read more »

ችግር ያላንበረከከው ሕይወት

ጤነኛ ልጅ ወልዶ ማሳደግ የሁሉም ሰው ምኞት ቢሆንም በአንዳንድ አጋጣሚዎች ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ልጆች ሲያጋጥሙ አብዛኛውን መከራ ቀድመው የሚቀበሉት እናቶች ናቸው። በተፈጥሮ ህግም በህጻንነት ዘመን ልጆችን ተንከባክቦ የማሳደግ ሀላፊነት በእናቶች ላይ የተጣለ... Read more »

የልጆች የህይወት ክህሎትና የቤተሰብ ድርሻ

ልጆች የተስተካከለ ህይወት እንዲኖራቸውና ስኬታማ እንዲሆኑ በቂ የህይወት ክህሎት መያዝ እንዳለባቸው ይነገራል። የህይወት ክህሎትን ከሚማሩበትና ከሚያዳብሩበት ቦታዎች መካከል ደግሞ ቤተሰብ ቀዳሚው ነው። ለመሆኑ ልጆች ከቤተሰባቸው በቂ የህይወት ክህሎት እንዴት ሊያገኙ ይችላሉ ስንል... Read more »