ራዳርና የአሠራር ሥርዓቱ

በዘመናችን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች በእጅጉ እየተራቀቁ ይገኛሉ። የሰው ልጅ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴም በዚሁ ዘመናዊነት እየታገዘ አስደናቂ እድገት እያስመዘገበ ነው። በቴክኖሎጂ የምርምር ዘርፍ ለቁጥር የሚታክቱ የፈጠራ ውጤቶች በየጊዜው ይፋ ይሆናሉ። በዚህም አለማችን በግብርናው፣... Read more »

“እሳትን ጭድ ሆናችሁ ቆዩት”

ሰዎቹ ዛሬም ቲያትሩን ከመድረኩ ላይ መጫወታቸውን አላቆሙም። እየተወኑ ነው። ድራማው ግን ያን ያህል የኢትዮጵያውያንን ቀልብ የማረከ አልሆነም። በአጠቃላይ “የተዋጣለት አይደለም” ማለት ይቻላል። ለዘመናት ይህን መሰል “ስላቃዊ አገር የማፍረስ ድራማ” ሲያከሽፍ የነበረ ማህበረሰብ... Read more »

የተገባበት እልህ አስጨራሽ ትግል አዲስ የፖለቲካ ሥርዓት መፍጠሪያ አቅም ይሆናል

አገርን ለመደገፍ የተለያየ መንገድን መከተል ግድ ነው። ከእነዚህ መካከል ደግሞ አንዱ ሠላማዊ ሰልፍ ነው፤ ይህም ሁለት መስመሮችን ይይዛል። የመጀመሪያው ጠላትን በተቃውሞ ማውገዝ ሲሆን፤ ሁለተኛው በመኖርና በመተግበር ለአገር መቆምን ማሳየት ነው። ዛሬ ደግሞ... Read more »

ምእራባውያኑን በኢትዮጵያ ጉዳይ ከኛ በላይ ምን አስጨነቃቸው?

አሜሪካዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ፍራንሲስ ፉኩያማ ታዋቂ ከሆኑ የፖለቲካ ምሁራን መካከል ይጠቀሳሉ። የአሜሪካ መንግሥትንም በተለያየ ደረጃ ለበርካታ ዓመታት በአማካሪነት አገልግለዋል። በተለይም በውጭ ጉዳይ እና ብሄራዊ ደህንነት ዙሪያ ለበርካታ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ብዙ የማማከር... Read more »

የዛቻዎችን መጨረሻ በህዳሴው ግድቡ አይተነዋል፤አዲስ ነገር አይኖርም

እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ወዳጆች ብቻ ሳይሆን ብዙ ጠላቶችም ያሉንና ጥርስ የገባን ሕዝቦች ነን። እነዚህ በሩቅም በቅርብ ያሉ ጠላቶቻችን በቀጥታ የሚያገናኘን ነገር እንኳን ባይኖር «እቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም» አይነት ዘመቻዎች ሲያደርጉብን ኖረዋል ፤እያደረጉብንም... Read more »

የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ቅጥፈትና የሥነልቦናው ጦርነት ዘመቻ

ምዕራባውያን ኢትዮጵያን በሪሞት ኮንትሮል እየተቆጣጠሩ ያሻቸውን ለማድረግ ካላቸው ፍላጎት የተነሳ በውስጥ ጉዳይዋ ጣልቃ እየገቡ መፈትፈት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። በተለይም አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኢትዮጵያ ላይ የነበረው ፈላጭ ቆራጭነት አክትሞ በህዝብ የተመረጠው አዲስ መንግሥት ሥራውን... Read more »

እንንቃ – ጠላቶቻችን ዛሬም በለመዱት የውንብድና እና የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ውስጥ ናቸው

ኢትዮጵያ በታሪኳ ብዙ ፈተናዎች ገጥመዋት ሁሉንም እንደየአመጣጣቸው በመቀበል በድል አጠናቃለች:: በዚህም ዘመናትን ተሻግራለች:: ዛሬም ይህ እውነት የህያው ታሪካችን አካል ነው። እኛም የከዳተኞችን የእናት ጡት ነካሾችን ቅስም ሰብረን አገራችንን ወደአዲስ ምዕራፍ ለማሻገር በምንችልበት... Read more »

ጠላቶቻችን አፍረው “ጭድ ያክላሉ”

ኢትዮጵያውያን የህልውናውን ትግል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቋጨት አንድ ክንድ፣ አንድ አፍና ልብ ሆነን ተነስተናል። የአሜሪካንና የምእራባውያኑ መቅበዝበዝ ግን እንደቀጠለ ነው። አሸባሪው ትህነግ ታርዶ ሳህን እንደተደፋበት ዶሮ እየተንደፋደፈ ይገኛል። አቅሉን ስቶ የሚወራጭ ነገር... Read more »

እንንቃ! መንቃት ያተርፈናል

በምዕራባውያኑ ዘንድ ሰብአዊነት ከሞተ ውሎ አድሯል፤ ኧረ ሰንብቷል! ቤተሰባዊነት፣ እምነት፣ ባህል ገለመሌ ብሎ ነገር የለም። ለእነሱ ከምንም ነገር በፊት ጥቅማችው ትልቁ እሴታቸው ነው። ማንም በእነሱ መስፈርት የሚለካው ከሚያስገኝላቸው ጥቅም አንፃር ነው። ይህ... Read more »

ኢትዮጵያዊነትና ጀግንነት – የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች

የተጠናቀቀው ዓመት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የደስታ ዘመን አልነበረም። በተባባረ የጀግንነት ክንዳችን ባንደቁሳቸው ኖሮ ሁለቱ ቫይረሶች (ኮሮናና ትህነግ) ዘመን የማይሽረው ጠባሳ ሊያስቀምጡልን ሞክረው ነበር። የኮሮናው ዓለም አቀፍ ስለነበር እሱን ለጊዜው ልተወውና ወደኛ ቫይረሶች ልመለስ።... Read more »