የምክር ቤቱን አባላት ያከራከረው አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በአራተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ያካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው ከወትሮው የተለየ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ለዕለቱ ስብሰባው ከያዛቸው አጀንዳዎች መካከል የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጉዳዮች ኮሚሽንን... Read more »

ኢትዮጵያዊነት፣ ሰብዓዊነትና አንድነት  በኦባንግ ሜቶ አንደበት

ተወልደው ያደጉት ከጋምቤላ ብሄራዊ ክልል ዋና ከተማ 182 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ጎክ በሚባል ወረዳ ነው፡፡ ከ1ኛ አስከ 6ኛ ክፍል በቀዬአቸው የተማሩ ሲሆን፤ ቀጣይ ህይወታቸውን ከሀገር ውጪ በመውጣት አሳልፈዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት... Read more »

የባህላዊ ህክምና ስርዓትን በህግ ማዕቀፍ  መደገፍ ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- ደህንነቱና ጥራቱ የተጠበቀ የባህላዊ ህክምና ሥርዓት በመዘርጋት ከመደበኛው የጤና አገልግሎት ጋር ማቀናጀት የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ጤናና ሥነ ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ ተስፋዬ ትናንት... Read more »

ሪፎርሙ የተቀናጀና ሁሉንም የፀጥታ ዘርፍ ያካተተ ይሁን!

ከስምንት ወራት በፊት በኢትዮጵያ የጀመረው የለውጥ ጉዞ አሁን ላይ ርምጃውን ጠንከር አድርጎ ቀጥሏል:: ተቋምን መልሶ የማደራጀት ሥራው መከላከያ ሰራዊቱንም አካቷል፡፡ በእርግጥም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአገሪቱን ሁኔታ ባገናዘበና የዓለም አቀፉን እውነታ ከግምት ባስገባ... Read more »

«ፕሮፌሰር አስመሮም ሁሌም የሚታወሱ ምሁር ናቸው» – አቶ ለማ መገርሳ

አዲስ አበባ፡- በኦሮሞ ታሪክ እና በገዳ ሥርዓት ላይ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ጥናት ያደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ እና በኦሮሞ ሕዝብ ልብ ሁሌም እንደሚታወሱ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ... Read more »

አዲሶቹ ተሿሚዎች

• የአፋርን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት አድርገው ሊሠሩ ይገባል • የህብረተሰቡን ጥያቄዎች በዕውቀት እንደሚፈቱ ይጠበቃል ሠመራ፡- አዲስ የተሾሙት የአፋር ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አባላት የክልሉን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት በማድረግ እንዲሁም የክልሉ ሠላም በማስጠበቅበና የሕግ... Read more »

‹‹ታጣቂ ኃይሎች ተይዘው እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል›› -አቶ ገርቢ ሎላሳ የካማሽ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

ካማሺ በቤኒሻንጉከል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች መካከል አንዱ ነው፡፡ በስሩም አምስት ወረዳዎችን የያዘ ሲሆን፣ እነርሱም በሎጂጋንፎይ፣ ካማሺ፣ ያሶ፣ ሰዳል እና ሃገሎ ናቸው፡፡ ዞኑ በደቡብና በምስራቅ በኩል ከኦሮሚያ ክልል ጋር ይዋሰናል፡፡ በዞኑ... Read more »

ዘላቂነታቸው ያሳሰበው የማህበረሰብ ሬዲዮኖች

የአንድን ማህበረሰብ ባህል፣ ወግ፣ ልማድ እንዲሁም ኃይማኖታዊና ባህላዊ ክዋኔዎችን ለማስተዋወቅ ከሚጠቅሙ መንገዶች አንዱ ነው፡፡ የማህበረሰብ ሬዲዮ። እያስገኘ ያለው ፋይዳ ግን ዝቅተኛ መሆኑን በዘርፉ የሚንቀሳቀሱ አካላት ይጠቁማሉ፡፡ ቀጣይነቱ እንደ ሚያሳስባቸውም ነው እነዚህ ወገኖች... Read more »

ከግብርና ጥገኝነት የመላቀቅ ጅማሮ

በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አጋማሽ ከአጠቃላይ አገራዊ ምርት ዕድገት (ጂዲፒ) የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከ15 በመቶ ወደ 26 በመቶ ማደጉን የፕላንና ልማት ኮሚሽን  በቅርቡ ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪው ማደግ በግብርና ላይ ጥገኛ የሆነው ኢኮኖሚ ተረጋግቶ... Read more »

የደቡብ ሱዳናውያን የቆዳ ቀለም ተፅዕኖ

ጀሜ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ ካሉት ጥቂት ስፍራዎች አንዱ ወደ ሆነው የጃኪ ባህላዊ ማዕከል ለመዝናናት ትሄዳለች፡፡ በባህል ማዕከሉ የሚስቁና በቡድን ሆነው የሚያወሩ ወጣቶች አይታጡበትም፡፡ ለከተማዋ እንግዳ የሆነ ሰውም እንዲዝናና የሚጠቆመውም... Read more »