‹‹ኢትዮጵያውያን በሙሉ ባለ እድልም ፤ ባለ ድልም በመሆናችን እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን !›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

ክብርት ፕሬዚዳንት ፣ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የተከበራችሁ ሚኒስትሮች ፣ ከሁሉ በላይ በዚህ ታላቅ ፕሮጀክት ላይ የተሳተፋችሁ ሰራተኞች እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዛሬው ዕለት በምናስጀምረው ሁለተኛው ዩኒት እና አጠቃላይ ግድቡ የስራ ውጤት... Read more »

‹‹የመንግስት ውሳኔ ግድቡ አሁን ለደረሰበት የግንባታ ምዕራፍ እንዲበቃና የኃይል ማመንጨቱ እውን እንዲሆን አስችሏል›› ኢንጂነር ኤፍሬም ወልደኪዳን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ምክትል ስራ አስኪያጅ

አዲስ አበባ:- መንግስት በጥልቀት ገምግሞ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች መሰረት በተከታታይነት በተሰሩ ስራዎች ግድቡ አሁን ለደረሰበት የግንባታ ምዕራፍ እንዲደርስና ሩቅ የሚመስለውም የማመንጨት ሂደት እውን እንዲሆን እንዳስቻለው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ኤፍሬም... Read more »

“የሕዳሴው ግድብ ሥራ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ሉዓላዊ መብት በመሆኑ በድል ታጅቦ ቀጥሏል” – ኢንጂነር ፈቂ አህመድ ነጋሽ የሕዳሴው ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባል የነበሩ

አዲስ አበባ፡- የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ለዕኩይ ዓላማቸው ድጋፍ ለማሰባሰብ ቢንቀሳቀሱም የግድቡ ሥራ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ሉአላዊ መብት በመሆኑ በድል ታጅቦ መቀጠሉን ኢንጂነር ፈቂ አህመድ ነጋሽ ገለጹ፡፡ የሕዳሴው ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባል የነበሩት... Read more »

ኢትዮጵያን ከብልጽግና ጉዞዋ የሚያቆማት ኃይል ላለመኖሩ ሌላ ታላቅ ማሳያ!

ኢትዮጵያና ልጆቿ ፈተናዎችን በማለፍ አሁንም ድል በድል መሆናቸውን ቀጥለዋል፤ አዳዲስ የብስራት ዜናዎች ሲሰሙ የቆዩ ሲሆን፤ ትናንት ደግሞ ሌላ አዲስ ብስራት አዳምጠዋል:: በየካቲት 2014 በዩኒት አስር ብርሃን መስጠት የጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ... Read more »

“በቀጣይ ሁለት ተኩል ዓመታት ግድቡን ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ ታስቦ እየተሰራ ነው” – ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ

አዲስ አበባ፡- የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በቀጣይ ሁለት ተኩል ዓመታት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ ታስቦ እየተሰራ መሆኑን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ገለጹ፡፡ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም 83 ነጥብ... Read more »

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለመላው ኢትዮጵያውያን የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፡- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የታላቁ ህዳሴ ግደብ 2ተኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ግድቡ ኢትዮጵያውያን ተቸግረንና ከመቀነታችን ቀንሰን የገነባነው ነው ያሉት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ፤ አባይ የጠላቶቹን... Read more »

“ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን ያለበት ደረጃ የኢትዮጵያን ብልፅግና ማንም ሊያስቆመው እንደማይችል ማሳያ ነው” – ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን ያለበት ደረጃ የኢትዮጵያ ብልፅግና እውን የሚሆንና ማንም ሊያስቆመው እንደማይችል ማሳያ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው እለት በጉባ ተገኝተው የታላቁ... Read more »

ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው ተርባይን ኃይል በማመንጨቱ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፡- ብልጽግና ፓርቲ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን ሃይል ማመንጨት በመጀመሩ ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡ ፓርቲው ፣ የኢትዮጵያዊነታችን ዓርማ የጋራ ጥረታችን አሻራ የሆነው ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ሁለተኛ... Read more »

የተርባይኖቹ ኃይል ማመንጨት ለጠላት ሽንፈት ለኢትዮጵያውያን ድል መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ

– ግድቡ እስኪጠናቀቅ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉም ተናግረዋል አዲስ አበባ፦ የሁለቱ ተርባይኖች ሃይል ማመንጨት ለጠላት ሽንፈት ለኢትዮጵያውያን ደግሞ ትልቅ ድል መሆኑን የአዲስአበባ ነዋሪዎች ገለጹ። ግድቡ እስኪጠናቀቅ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉም ተናግረዋል። አራት ኪሎ... Read more »

“የሕዳሴው ግድብ ሥራ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ሉዓላዊ መብት በመሆኑ በድል ታጅቦ ቀጥሏል” ኢንጂነር ፈቂ አህመድ ነጋሽ የሕዳሴው ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባል የነበሩ

አዲስ አበባ፡- የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ለዕኩይ ዓላማቸው ድጋፍ ለማሰባሰብ ቢንቀሳቀሱም የግድቡ ሥራ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ሉአላዊ መብት በመሆኑ በድል ታጅቦ መቀጠሉን ኢንጂነር ፈቂ አህመድ ነጋሽ ገለጹ፡፡ የሕዳሴው ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባል የነበሩት... Read more »