“የአንድነት ቀን” በመላ አገሪቷና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በሚገኙበት ሁሉ ይከበራል

አዲስ አበባ፡- “የአንድነት ቀን” በሚል የተሰየመው ጳጉሜን 5 ቀን 2014 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በሚገኙበት በታላቅ ድምቀት እንደሚከብር የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ገለጸ። የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት የመከላከያ ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት... Read more »

በጦርነት ወቅት በሃሰት መረጃዎች እንዳንወናበድ ከአንድ ማዕከል የሚወጡ የመንግሥት መረጃዎችን መጠቀም ይገባል

አዲስ አበባ፡- በጦርነት ወቅት በሃሰት መረጃዎች እንዳንወናበድ ከመንግሥት አካላት የሚሰጡ የአንድ ማዕከል መረጃዎችን ብቻ ልንጠቀም ይገባል ሲሉ በዲላ ዩኒቨርሰቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን መምህርና የዶክትሬት ዲግሪ ተማሪው አቶ አለበል ጓንጉል ገለጹ። አቶ አለበል ከኢፕድ... Read more »

መሪ ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማሪያም (1948 – 2010 ዓ.ም)

መቸም ”አንጋፋው የኪነጥበብ ባለሙያ፣ የመድረኩ ንጉስ ፍቃዱ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት ተለየ”ን የሰማ ሁሉ፣ ወደደም ጠላም ”ክው” ያላለ የለም፤ በተለያዩ መድረኮች የተመለከታቸው የፍቄ የተለያዩ ሰብእናዎች ሁሉ እየተግተለተሉ ወደ አእምሮው ጓዳ ያልመጡ፤ ወይንም... Read more »

በዓልን ምክንያት በማድረግ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ ቁጥጥር እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፦ መጪውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ሊደረጉ የሚችሉ ያለአግባብ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች እንዳይከሰቱ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የአቅርቦት ማነስና የዋጋ መጨመር ችግሮችን በፍጥነት ለመፍታት ከሚመለከታቸው... Read more »

የጠላትን ሴራ በመመከት ለሕዝቦች ሰላምና አንድነት በትብብር መስራት ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- የጠላትን ሴራ በአስተማማኝ ደረጃ በመመከት ለሕዝቦች ሰላምና አንድነት በትብብር መስራት እንደሚገባ የደቡብ እና የኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ገለጹ። የደቡብ እና የኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ... Read more »

ፈረሰኞቹ በወዳጅነት ጨዋታ የሱዳኑን ኤል ሜሬክ አሸነፉ

 የ2014 ዓም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቻምፒዮኑ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ ይታወቃል። ፈረሰኞቹ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በአዲስ ዘመን መለወጫ እለት መስከረም 1/2015 ዓ.ም ከሱዳኑ... Read more »

ዋሺንግተን ታይዋንን ማስታጠቅ እንድታቆም ቻይና ጠየቀች

ዋሺንግተን ታይዋንን ማስታስጠቋን የምትቀጥል ከሆነ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ቻይና አስጠነቀቀች። የባይደንን አስተዳደር ዋሺንግተን 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት የመሣሪያ ሽያጭ ለታይዋን ለማቅረብ የሀገሪቷን ሕግ አውጪ አካል ለመጠየቅ ማቀዱን ፖሊቲኮ አስነብቧል። ይህን... Read more »

ሀምሳ ሳንቲማችን ወደ ሶስት ብር አደገ

ከዓመት በፊት የሰማሁት ገጠመኝ ነው። አንዱ ታክሲ ተሳፍሮ ወደ ሚፈልግበት ይሄዳል። ረዳቱ ሂሳብ ሲጠይቀው አስር ብር አውጥቶ ይሰጠዋል። ነገር ግን ረዳቱ ወዲያው መልስ ከመስጠት ይልቅ ዝም ይለዋል። ልጁ በትዕግስት እጁን ዘርግቶ ጠበቀ።... Read more »

የቁም እንስሳት ግብይትን የማዘመን ፋይዳ

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ታድላለች። አገሪቱ በአፍሪካ ግንባር ቀደሟ፣ በዓለምም ተጠቃሽ ከሚባሉት አገሮች ተርታ እንደምትመደብ መረጃዎች ያመለክታሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ይህን ሀብቷን መጠቀም እንዳልቻለችና በተለይም ከምርትና ምርታማነት፣ ከግብይት፣ ከጥራት አንጻር የእንስሳት ዘርፉ ችግር... Read more »

ስለ ልጆቻችን እንዘምር ወይንስ እንቆዝም

ስለ ልጆቹ በጎ በጎውን ብቻ ካልሆነ በስተቀር ጥፋታቸውንና ድክመታቸውን ለማድመጥ የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ወላጆች ጆሮ እጅግም የተከፈተ አይመስልም። “የእኔ ልጅ እኮ…!” እየተባለ አዘውትሮ በወላጆች የሚዘመረው ብቃታቸውና የባህርያቸው ውበትና ድምቀት ነው። ስህተታቸው ይፋ እንዲገለጥና... Read more »