በዓለም ዓቀፍ የፋሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ግለሰቦች ከፍተኛ ተፅእኖ ማሳደር ይችላሉ። እንዳውም ገበያውንና አጠቃላይ አቅጣጫውን የሚመሩት በግል ጥረትና በፈጠራ ክህሎታቸው ስኬት ላይ የደረሱ የዘርፉ ቁንጮዎች ነው። መንግስታት ጤናማ ገበያ እንዲኖር፣ የፈጠራ መብቶች እንዲከበሩ... Read more »

አባታቸው እንዳሉ በማሰብ እንዲማሩ ከማድረጉም በላይ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ዝምድና በመፍጠር ሀገራዊ አንድነት እንዲጐለብት ያደርጋል። ይህም ለጽድቅ ሳይሆን ከአንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ የሚጠበቅ የዜግነት ግዴታዬን ለመወጣት ነው። ኢትዮጵያዊያን ከተለያዩ የቋንቋ ተናጋሪዎች የተወለድን ነን፣ አሁን... Read more »
ከትውልድ ቀያቸው ርቀው ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ሁሉም እንግዳ ሆኖባቸው የባይተዋርነት ስሜት የሚሰማቸው በርካቶች ናቸው። ታዲያ ይህን የባይተዋርነት ስሜት ለመግታት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የከተማዋ ነዋሪዎች ተማሪዎቹን ልጅ በማድረግ እንዲንከባከቧቸው የሚያስችል ‹‹የጎንደር ፕሮጀክት›› የተሰኘ መርሃግብር ነድፎ... Read more »
በየዕለቱ ጭማሪ የሚወልደው የሸቀጦች ዋጋ ልጓም ያለው አይመስልም። በተለይም ሀገሪቷ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት ምክንያት በማድረግ ገበያው ብቻ ሳይሆን ሸማቹ ሕብረተሰብም የተረጋጋ አይመስልም። አለመረጋጋቱ ማንኛውም ምርት አቅርቦት ላይ ጥርጣሬ እንዲያሳድር አድርጎታል የማያባራው የዋጋ... Read more »
የኦሮሚያ ክልል ካለው የቆዳ ስፋትና አብዝቶ ከቸረው የተፈጥሮ ሀብትና ስነምህዳር አኳያ ከቀሪዎች ክልሎች የተሻለ የማዕድን ሀብት በዓይነትም በብዛትም እንዳለው ይነገራል። ክልሉ ባሉት ሃያ አንድ በሚሆኑ ዞኖቹ ውስጥ የከበሩና ከፊል የከበሩ እንዲሁም ለኢንዱስትሪና... Read more »
በምዕራቡ ዓለም ከሚደገፈው የአፍጋኒስታን መንግሥት ጋር በተደረገው ያልተሳካ ውይይት እና የአሜሪካ ወታደሮች ከሀገሪቱ መውጣታቸውን ተከትሎ ታሊባኖች በዚህ ዓመት ግንቦት ወር ላይ ጥቃታቸውን ከጀመሩ ወዲህ በፍጥነት ወደፊት እየገሰገሱ ናቸው። የመንግሥት ኃይሎች ተቃውሞ እየከሸፈ... Read more »
በጋዜጣው ሪፓርተር በእዚህ ዘመን በኢንተርኔት መርብ ወይም በኮምፒውተር የሚካሄዱ ጨዋታዎች /ጌሞች/ ዘና ማድረግ ይችላሉ። በእነዚህ ጨዋታዎች ሲዝናኑ የሚታዩት በአብዛኛው ወጣቶች ናቸው። ጨዋታዎቹ የማዝናናታቸውን አዕምሮ ሰፋ አርጎ እንዲያስብ የማድረጋቸውን ያህል፣ ወጣቶችን እጅግ ሱሰኛ... Read more »
የዛፍ ነገር ሲነሳ በሀገራችን በትልቅነታቸው የሚጠቀሱት የዋርካና የወይራ ዛፎች ናቸው። እነዚህ ዛፎች ከእምነትና ከባህል ጋር በተያያዘ በጣም ጥበቃ ስለሚደረግላቸው የተፈጥሮ አደጋ ደርሶባቸው ካልወደቁ ወይም ካልደረቁ በቀር ዘመናትን ያለምንም ችግር ይዘልቃሉ። በምኒሊክ ጊዜ... Read more »

ኢትዮጵያ በፀጋ የተጠበቀች፣ በፈጣሪ የተባረከችና የተመረጠች አገር ናት። ኢትዮጵያ የነካትን የምታቃጥል እሳት ናት። ኢትዮጵያዊነት ኃይል ነው። ኢትጵያዊነት ነጻነትና ኩራት ነው። ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት፣ አንድነት እና ትግዕስት ነው። ኢትዮጵያ ወራሪዎችንና ተስፋፊዎችን በአንድነት በመመከት አንፀባራቂ... Read more »

ዓለም የጉልበተኞች የራስ ወዳዶችና ትምክህተኞች መፈንጫ የሆነች ያህል መስላ የታየችባቸውን የተለያዩ ዘመናትና ወቅቶችን አሳልፋለች። ይህንንም እውነታ ለመቀልበስ የከፈለችው ዋጋም በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ከፍ ያለ ጥቁር ጠባሳ ጥሎ ማለፉም የአደባባይ ሚስጥር ነው።... Read more »